7 ኮንቬን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፩ / ፲፱፻፶፮ ዓለም አቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፬፻፭ አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፩ / ፲፱፻፲፮ ዓለም አቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ ዓለም አቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ ሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል እኤአ ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ። ኮንቬንሽኑና ፕሮቶኮሉን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | South Africa on 16 November 2001 ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቃቸው ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / | of October , 2003 ; መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ዓለም ኣቀፍ ጠቀሜታ ያላቸው ተንቀሳቃሽ | 1. Short Title ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፪፩ / ፲፱፻፲፮ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ኮንቬንሽኑና ፕሮቶኮሉ ስለመጽደቃቸው እኤአ ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ላይየተፈረሙት የዓለም አቀፍጠቀሜታ ያላቸውተንቀሳቃሽ ዕቃዎች ኮንቬንሽንና የአውሮፕላን ዕቃዎች ፕሮቶኮል ጸድቀዋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፬፻፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓም ፫ ማስታወቂያዎች ኢትዮጵያ ከዚህ ጋር የተያያዙትን ለተወሰኑ የኮንቬንሽንና የፕሮቶኮሉ ደንጋጌዎች ማስታወቂያ ሰጥታለች ። የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ኮንቬንሽኑና ፕሮቶኮሉ በሥራ ላይ እንዲውሉ የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅተሰጥቶታል ። ፭ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት