የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፩ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ ፲፱፻፲፬ ዓም ለሁለተኛው የመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፮፻፴፪ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለሁለተኛው የመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ዩ - ኤ : ፳ ሚሊዮን ( ስድሳ ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤአ | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | Program , was signed in Abidjan on the 16 day of November , ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፱ ) | Loan Agreement at it's session held on the 17 day of January , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሁለተኛው የመዋቅር ማስተካከያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ግጽ ፩ሺ፮፻፫፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪፻፻፩ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር 2100150006680 የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩኤ ፰ ሚሊዮን ( ስድሣ ሚሊዮን ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ : የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ