የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ ጥር ፪ ቀን ፲፱፷ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳ / ፲፱፻፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣ / ማሻሻያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፲፬ አዋጅ ቁጥር ፫ጀብጀ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ | Proclamation providing for the Reorganization of the በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል / ማሻሻያ / አዋጅ ፫፻፰ / " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ 4 ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፶፬ እንደሚ ከተለው ተሻሽሏል ፤ ያንዱ ጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ የ ቪ ፪ሺ፭፻፲፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ጥር ፬ ቀን ፲፱ደ ዓ.ም ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ // እና ፲፯ / ተሠርዘው በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ተተክተዋል ፤ “ ፫ / የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ፤ ” ፪ / የአዋጁ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ / ፰ / እስከ / ፲፰ / እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ / ፯ / እስከ / ፲፯ / ሆነዋል ፤ ፫ / የአዋጁ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሐ / እና / ሸ / ተሰርዘው ንዑስ አንቀጽ ፪ / መ / እስከ / ሰ / እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ ኣንቀጽ ፪ / ሐ / እስከ / ረ / ሆነዋል ፤ ፬ / የአዋጁ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ተተክቷል ፤ “ ፫ / የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላትና የል ማት ድርጅቶች ተጠሪነት ለግብር ናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ይሆ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ፣ የኅብረት ሥራ ኮሚሽን ፤ የኢትዮጵያ የግብርና ድርጅት ፣ መ / የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምር ምር ኢንስቲትዩት ፤ ሠ / የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተሃድሶ ልማት ፈንድ ፤ ረ / የኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማ ትና ማስፋፊያ ማዕከል ሰ / ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ፣ ሸ / የኢትዮጵያ ምርጥ ዘር ድርጅት ፤ ቀ / የኢትዮጵያ የእህል ንግድ ድር ጅት ፡፡ ” ፭ / የአዋጁ አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፰ ተተክቷል ፤ “ ፰ / የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስቴር ፩ / የግብርናና የገጠር ልማት ሚኒስ ቴር የሚከተሉት ሥልጣንና ተግ ባሮች ይኖሩታል ፤ ሀ / ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የግ ብርናና የገጠር ልማት እንዲ ስፋፋ ያደርጋል ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ለ / የመሬት አጠቃቀምና አስተዳ ደር ፖሊሲና የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና አጠቃቀም ሕጎችን ያዘጋጃል ፤ አፈጻጸማቸ ይከታተላል ፣ ሐ / የምግብ ዋስትና ፕሮግራምን ይመራል ፣ ያስተባብራል ፤ መ / ለገበሬዎችና ለአርብቶአደሮች የሚሰጡ የኤክስቴንሽን አገል ግሎቶች እንዲስፋፉ ያበረታ ታል ፣ ድጋፍ ይሰጣል ፤ ሠ / የውሃ እቅባና አነስተኛ የመ ስኖ ልማት ሥራዎች እንዲ ስፋፉ ያበረታታል ፣ ድጋፍ ይሰጣል ፤ ረ / ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ልማት አገልግሎቶች እንዲስ ፋፉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ፣ ሰ / አግባብ ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር የብድር አገልግሎ ቶች ለገበሬዎችና ለአርብቶ አደሮች የሚቀርቡበትን ሁኔታ ያመቻቻል ፤ ሸ / በግብርና ለተሰማሩ ባለሀብቶች ድጋፍ ይሰጣል ፤ ቀ / በግብርና ልማት ላይ የሚኖራቸውን ወቅታዊ ሁኔታ ዎች ይከታተላል ፤ የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት ይዘረ በ / ወደ ሀገር በሚገቡትም ሆነ ከሀገር በሚወጡ ዕፅዋት ፣ አዝ ርዕት ፣ እንስሳትና የእንስሳት ተዋፅኦ ላይ ተገቢውን የኳራ ንቲን ቁጥጥር ያደርጋል ፤ ተ / የእንስሳትና የዕፅዋት በሽታ ዎች ወረርሽኝንና ተባዮችን ለመከላከልና ለመ ቆጣጠር አስፈላጊውን ምጃ ይወስዳል ፤ ቸ / የግብርና ልማት በገበያ እንዲ የግብርና ግብዓትና ምርት ግብይት እንዲፈጠር ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም ፩ ) ገበሬዎች ፣ አርብቶ አደሮችና በግብርና ልማት የተሰማሩ ባለ ሀብቶች በዋጋና በጥራት ተወ ሊሆኑባቸው የሚችሉ ምርቶችን መለየት እንዲችሉ የገበያ ሁኔታዎችን በተለይም የዓለም ገበያን በቅርብ እየተ ከታተለ የተሟላ ፣ ወቅታዊና ትክክለኛ የገበያ መረጃ እንዲ ያገኙ ያደርጋል ፤ ፪ ) የዋና ዋና የግብርና ምርቶችና ግብዓቶች የገበያ ፍላጎት ትን በያ ጥናት ያካሂዳል ፤ ውጤቱ ንም ለሚመለከታቸው ፫ ) ለግብርና ግብዓት ግምገማና ዎችንና የአሰራር ሥርዓቶችን ያወጣል ፤ ላይ መዋላ ቸውን ይከታተላል ፤ ፬የግብርና ግብዓት ጥራቱ ተጠ ብቆ ለተጠቃሚው መሰራጨ ቱን ያረጋግጣል ፤ ፭የግብርና ግብዓት ምርትን ፣ አቅርቦትን ፣ ሥርጭትንና ግብ ይትን አቅም ለመገንባት አስፈ ላጊውን እገዛ ያደርጋል ፤ ፮የግብርና ምርቶች ገበያ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚስፋ ይቀይሳል ፣ ተግባራዊ ያደርጋል ፤ ፯ ) ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የግብርና ምርቶች ገበያ ማዕከላት እንዲፈጠሩና እንዲጠናከሩ ሁኔታዎች ያመ የግብርና ደረጃቸው የሚቀርቡበት ሥርዓት እንዲ ለማድረግ ከኢትዮጵያ የጥራትና የደረጃዎች ሥልጣን ጋር ይተባበራል ፤ ፱ ) የግብርና ግብዓቶችን የሚያቀርቡና ያሰራጩ እንዲሁም የግብርና ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚ ያዘጋጁና በደረጃ የሚመድቡ እና ወደ ውጭ የሚልኩ ነጋ የሚገባቸ ውን መስፈርቶች ያወጣል ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጥር ቀን ፲ ዓ.ም ፲አግባብነት ያላቸው ሕጐች እንደ ተጠበቁ ሆነው ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገቡም ሆነ የግብርና ግብዓቶች የይለፍ ፈቃድ ይሰጣል ፤ ፲፩ ) ኣስተማማኝ የግብርና ምር ቶች አቅርቦትና ገበያ እን ዲኖር በኮንትራት የማም ረት ሥርዓት እንዲስፋፋ ያበረታታል፡ ፲፪ ) የግብርና ግብዓትና ለማረጋጋት የሚጠቅሙ ጥናቶችን በማ ካሄድ በመንግሥት መወ ሰድ ስለሚገባቸው እርም ጃዎች ሃሳብ ያቀርባል ፤ ለግብርናና እንቅፋት የሚሆኑ ችግሮችን በመለየት የሚፈቱበትን መን ገድ ያመቻቻል ፤ ካ የግብርና ልማትን ለማፋጠንና የገጠር ቴክኖሎጂን ለማሻሻል የሚረዱ የማሰልጠኛ ተቋሞች ንና ማዕከሎችን ያቋቁማል ፣ ይመራል ፤ / የሰፈራ ፕሮግራሞችን በማስ ፈጸም ረገድ ክልሎችን ያስተ ባብራል ፣ ድጋፍ ይሰጣል ፤ አ / በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፪ / ሀ / እስከ / ረ / የተ መለከቱትን አስፈጻሚ አካላት በበላይነት ይመራል ፣ ያስተባ ብራል ፤ አደረጃጀታቸውን እን የሥራ ፕሮግራምና በጀታቸውን መለከተው የመንግሥት አካል እንዲቀርብ ይወስናል ፤ ከ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፫ / ሰ / እስከ / ቀ / የተ መለከቱትን የልማት ድርጅ በመንግሥት ድርጅቶች ፳፭ / ፲፱፻፷፬ ድንጋጌዎች መሠ ይቆጣጠራል ፣ መስራታቸው ንም ያረጋግጣል ፤ ገጽ ስደ፲፱ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ጥር ፪ ቀን ፲፰ ዓ.ም / የግብርናና የገጠር ልማትን ለማስፋፋት የሚረዱ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ፡፡ ፪ / በሥራ ላይ ባሉ የሌሎች ሕጎች ድን ገጌዎች ለግብርና ሚኒስቴርና ለገጠር ልማት ሚኒስቴር ተሰጥተው የነበሩ ሥልጣንና ተግባሮች ፣ ቡና ወደ ውጭ ለመላክ የሚያስችል የምስክር ወረቀት ስለመሰጠት ፩፻፲፮ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ / ፩ / ለቡናና ባለሥልጣን ተሰጥተው ሥልጣንና ተግባሮች ፣ በማዳበሪያ ማምረትና ፩፻፴፯ / ፲፱፻፶፩ ፣ በዕፅዋት ዘር አዋጅ ቁጥር ፪፻፮ / ፲፱፻፶፪ እና በአዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮ / ፲፱፻፶፬ አንቀጽ ፲፪ ለብሔራዊ የግብርና ግብዓት ባለሥልጣን ተሰጥ ሥልጣንና ተግባሮች እንዲሁም አዋጅ ቁጥር ፫፻፸፪ / ፲፱፻፷፮ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተሰጠው ሥል ጣንና ተግባር ውስጥ የግብርና ምርቶ ችን የሚመለከተው በዚህ አዋጅ ለግ ብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ተሰ ጥተዋል ፡፡ ለዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ / ቸ / ድንጋጌዎች አፈጻጸም ፤ ሀ / “ የግብርና ግብዓት ” ማለት የግብርና ውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚቀርቡ የእጽዋት ዘር ፣ ማዳበሪያ ፣ ፀረ - ተባይ ፣ የተሻሻሉ አነ ስተኛ የእርሻ መሣሪያዎች ፣ ዘመናዊ የንብ ቀፎዎች ፣ የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎች ፣ የእንስሳት መኖ ፣ ለአነ ስተኛ መስኖና ውሃ ማቀብ የሚያ ገለግሉ ቁሳቁሶች ማለት ሲሆን በሚ ኒስቴሩ የሚሰየሙ ሌሎች ግብዓቶ ችን ይጨምራል ፤ ለቻ “ የዕፅዋት ዘር ” ማለት እውን ዘር ፣ አኩራች ቅጥፍ ተክል ወይም ለዕ ፅዋት ማራባት የሚያገለግል ማንኛ ውም የተክል ክፍል ወይም አካል ሐ / “ ማዳበሪያ ” ማለት አንድ ወይም ከአንድ በላይ ለተክል ምግብነት የሚውል ንጥረ ነገሮችን የያዘ በተ ፈጥሮ የሚገኝ ወይም በፋብሪካ የተዘጋጀ የአፈርን ለምነት ለመ ጠበቅ ወይም ለማሻሻል የሚውል ቁስ ነው ፤ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ጥር ፪ ቀን ፲፻፰ ዓ.ም መቸ “ ፀረ - ተባይ ” ማለት ተባይን ለመከ ላከል ወይም ለመቆጣጠር የሚውል የተቀመመ ነገር ፣ የዚሁ ድብልቅ ወይም ሕይወት ያለው የግብርና ግብዓት ነው ፤ ሠቻ “ ተባይ ” ማለት ጥገኛ በሆነና ባልሆነ መልክ የሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ነፍሳት ፣ አረምና የዕፅዋት በሽታ ሆነው በማምረት ፣ በማቀነባበር ፣ በማከማቸት ፣ በማጓጓዝና በግብይት ሂደት በግብርና ምርቶችና ውጤ ቶች ላይ ጉዳት በማድረስ ምርቱና ጥራቱ እንዲቀንስ ምክንያት የሚ ሆኑ ነገሮች ናቸው ፤ “ የግብርና ሰብሎችን ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንስሳትን ፣ የእንስሳት ምርትና ተዋጽኦችን እና የደን ውጤቶችን ይጨምራል ፤ ሰ / “ ሰብል ” ማለት የአገዳና የብርዕ እህ ጥራጥሬዎችን ፣ የቅባት እህሎችን ፣ ቡናን ፣ ሻይ ቅጠልን ቅመማ ቅመሞችን እና የምግብና ሰብሎችን ያጠቃልላል ፤ ሽ / “ አትክልትና ፍራፍሬ ” አትክልቶችን ፣ ፍራፍሬዎችና አበባ ዎችን ይጨምራል ፤ ቀ / “ እንስሳት ” ማለት የዳልጋ ከብት ፣ አሣማ ንብ ፣ አሣ ሲሆን ሚኒስ ቴሩ “ እንስሳት ብሎ የሚሰይማ ቸውን ይጨምራል ፤ በ / “ የእንስሳት ምርት ” ማለት ሥጋ ፣ ወተት ፣ ቅቤ ፣ አይብ ፣ እንቁላል ማር ፣ ሰም ፣ የበግ ፀጉርና ዝባድ ሚኒስቴሩ “ የእንስሳት ምርት ብሎ የሚሰይመውን ይጨ ተ / “ የእንስሳት ተዋጽኦ ማለት እንደ ከሥጋና አጥንት የተሰራ መኖን የመሳሰሉ ከእንስሳት እርድ የሚ ገኙ ተረፈ ምርቶችን ይጨምራል ፡፡ የአዋጁ አንቀጽ ፲፪ ተሰርዞ ከአንቀጽ ፲፫ እስከ ፳፯ የተመለከቱት እንደቅደም ተከተላቸው ከአንቀጽ ፲፪ እስከ ፳፮ ሆነዋል ፡፡ I ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፩ ጥር ፬ ቀን ፲ተ ዓ.ም ፯ የአዋጁ አንቀጽ ፳፬ በየቀድሞው አንቀጽ ፳፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተ “ ፩ / የአዋጁ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፩፡ ፬ እና ፲፪ ፣ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፮ / ፲፱፻፷፯፡ የእንስሳት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፯፲፱፻፲ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፲፫ / ፲፱፻፪ እንደተሻሻለ / ፣ የብሔራዊ የግብርና ግብዓት ባለሥ ልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮ / ፲፱፻፶፬ እንዲሁም የሕይወ ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / በዚህ አዋጅ ተሽረ ዋል ፡፡ ” ፰ / በአዋጁ አንቀጽ ፳፭ የቀድሞው አንቀጽ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፯ / ተጨምሯል ፡፡ “ ፯ / የግብርና ሚኒስቴር ፣ ልማት ሚኒስቴር ፣ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፷፯ ተቋቁሞ የነበረው የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ፣ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፲፯ / ፲፱፻፵ በአዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ / እንደተሻሻለ / ፣ ተቋ ቁሞ የነበረው የእንስሳት ገበያ ባለሥልጣን ፣ ፪፻፲፰ / ፲፱፻፲፬ ተቋቁሞ የነበረው የብሔራዊ የግብርና ባለሥልጣን እንዲሁም በሕይወታዊ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ማሻሻያ / አንቀጽ ፪ / ፪ / እንደገና ተቋቁሞ የነበረው የዱር አራዊት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን የዱር አራዊት ጥበቃና ልማት ድርጅት በመባል የሚታወቀው / መብትና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለግብርናና ልማት ሚኒስቴር ተላልፈዋል ። ” በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ፫ / አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፬ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት