አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፩፻፪
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የሽ ግ የተወካዮች ምክር ቤት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. በክልሎች የሚገኙ ብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ.. ገጽ ፬፻፷፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯ ፲፱፻፹፮
በክልሎች የሚገኙ ብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋ
ሞች አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት
አዲስ አበባ ሐምሌ ፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
፩. _ አጭር _ ርዕስ
ይህ ደንብ « በክልሎች የሚኙ ብሔራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሞች አስተዳዶር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፯፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪. ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩ « የከፍተኛ ትምህርት ተቋም » ማለት ከሁለተኛ ደረጃ በላይ ትምህርት የሚሰጥበትና በማንኛውም ክልል ውስጥ የሚገኝ ሆኖ ከማዕከላዊ መንግሥት በሚመደብለት በጀት የሚተዳደር ተቋም ነው ፤ « ክልል » ማለት በአዋጅ ቁጥር ፯፲፱፻፹፬ መሠ ረት የተቋቋመ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር ነው ፤ ፫. « የአካዳሚክ ሠራተኛ » ማለት በማስተማር ወይም በምርምር ተግባር ላይ የተሰማራ የከፍተኛ ትም ህርት ተቋም ሠራተኛ ነው !
ግ ር መ ን ግ ሥ ት ተጠባባቂነት የወ
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)
___ ርንና የሚኒ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ
ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው | pursuant to Article 4 (2) of the Definition of Powers አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬ / ፪ እና በአዋጅ ቁጥር ፵፩ | Duties of the Prime Minister and the Council of Ministers Pro ፲፱፻፹፭ አንቀጽ ፲፪፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።