ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የርብያ ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር፳፬ / ፲፱፻፶፪ ዓም • የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፩ሺ፪፻፲፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፬ / ፲፱፻፵፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ ( ማሻሻያ ) ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በኢትዮጵያ | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር | of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 , and Article 68 of the ፵፯ / ፲፱፻፶፬ አንቀጽ ፳፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ ደንብ ቁጥር ፳፬ / ፲፱፻፵፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ ደንብ ቁጥር ፲፯ / ፲፱፻፷፱ አንቀጽ ፴፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ፤ “ በአንድ የበጀት ዓመት ውስጥ በተከታታይ ከሦስት ወር በላይ የውሎ አበል ክፍያ መፈጸም አይቻልም ። ሆኖም ከመንግሥት መ / ቤት የበላይ ኃላፊ የቀረበው ጥያቄ በበቂ ምክንያት የተደገፈ ነው ብሎ ሲያምን የገንዘብ ሚኒስትሩ የውሎ አበል ከተጠቀሰው ጊዜ በላይ እንዲከፈል ሊፈቅድ ይችላል ። ” ያንዱ ዋጋ 2:30 [ ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ f ቪል ገጽ ፩ሺ፪፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓም Federal Negarit Gazeta ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፫ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ