×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የእንጨት መሠንጠቂያና መገጣጠሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 159/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፶፩
የአንዱ ዋጋ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፱ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የእንጨት መሠንጠቂያና መገጣጠሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር Ç ፻፶፱ ፲፱፻ T ፮ የእንጨት መንጠቂያና “ ገጣጠሚያ ድርጅትን ለማ ቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ (ሀ) መረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የእንጨት መሠንጠቂያና መገጣጠሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፱ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. መቋቋም
፩. የእንጨት መሠንጠቂያና መገጣጠሚያ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመ ንግሥት ልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋ
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?