የኢትዮጵያ ፌዴራሳዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፮ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፫ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ | Definition of Powers and Duties of the Executive Organs of አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ / ማሻሻያ / | the Federal Democratic Republic of Ethiopia (Amendment) አዋጅ …..... ገጽ ፮ሺ፪፻፶
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፫ / ፪ - ፬
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትንሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሕገ መንግሥት አንቀፅ ተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | the Definition of Powers and Duties of the Executive የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ ማሻሻል አስፈላጊ | Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
ሆኖ በመገኘቱ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፪. ማሻሻያ
ይህ አዋጅ " የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ / ማሻሻያ / አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፫ / ፪፬˝ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ
፶፭ (፩) መሠረ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ _ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ሥር የሚከተሉት አዲስ ተራ ፊደል / ነ / ፣ / ኘ / እና / አ / ተጨምረዋል:
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩