* ወረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ኅዳር፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን አቋም ለማጠናከር የወጣ ገጽ ፩ሺ፩፻፴፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን አቋም ለማጠናከር የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ ፴፬ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት የጋብቻ | the Constitution of the Federal Democratic Republic of የግልና የቤተሰብ መብት ላይ የሚነሱ የሕግ ጉዳዮችን አስመልክቶ | Ethiopia , disputes arising in relation to marriage , personaland በፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተሁኔታ በባህላዊና በሃይማኖትሕጐች | family rights are to be adjudicated in accordance with ለመዳኘት የሚቻል በመሆኑ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፪፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) የባሕልናየሃይማኖትሕጐችን መሠረት አድርገው የሚዳኙሃይማኖ ታዊና ባህላዊ የፍርድተቋማት በሌሉጊዜየሕዝብ ተወካዮች ምክር | Article 78 of the Constitution , to establish , as necessary , ቤትና የክልል ምክር ቤቶች እነዚህን ተቋማት እንደአስፈላጊነቱ | religious and customary courts that exercise judicial functions እንዲያቋቁሙ ሥልጣን የተሰጠ በመሆኑ ፣ ከሕገ መንግሥቱ መጽደቅ በፊት በሥራ ላይ የነበሩና የመንግሥት ዕውቅና የነበራቸው ሃይማኖታዊና ባህላዊ የፍርድ ተቋማት ሕገ መንግሥቱ በሚሰጠው ዕውቅና መሠረት በአዲስ | existence for more than half a century and been left to remain መልክ ሊደራጁ እንደሚችሉ በተደነገገው መሠረት ፣ ቀደም ሲል ? without any structural changes , need to be consolidated ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ተቋቁመው አንዳችም የማሻሻያ ለውጥ | Pursuant to the provisions of the Constitution that religious ሳይደረግባቸው ባሉበት ሁኔታ እንዲቆዩ የተደረጉትን የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አቋም ብቃት ባለው ሁኔታ እንዲደራጁ ማድረግ አስፈላጊ organzied anew , on the basis of recognition accorded to them ሆኖ በመገኘቱ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ስለፍርድ ቤቶች የወል የዳኝነት ሥል ) - ገጽ ፩ሺ፩፻፰፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ኅዳር፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta–– No.10 ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን አቋም ለማጠ ናከር የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፰ ፲፱፻፲፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ . “ ቃዲ ” ማለት በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ውስጥ በየትኛውም ደረጃ ተሾሞ የሚሠራ ዳኛ ነው ፣ ፪ • “ ዋና ቃዲ ” ማለት የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የበላይ ወይም ሰብሳቢ ቃዲ ነው ፣ ፫ . “ ተጠሪዎች ” ማለት የፌዴራሉ ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤትና የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ኃላፊዎች ሆነው የየፍርድ ቤቶቻቸውን ሥራ የሚመሩ ቃዲዎች ናቸው ፡፡ ፬ . “ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ” ማለት የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፣ የከፍተኛ ሸሪዓ እና የጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ናቸው፡ ፭ “ የፍትሐብሔር ሥርዓት ሕጎች ” ማለት በ፲፱፻፶፯የወጣውን የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግና እርሱን ለማሻሻል በየጊዜው የወጡና ወደፊትም የሚ ወጡትን ይጨምራል ፣ ፮ “ የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ” ማለት በአዋጅ ቁጥር ፳፬ / ፲፱፻፳፰ የተቋቋመው ጉባኤ ነው ። ፫ : መቋቋም ተጠሪነታቸው ለፌዴራሉ ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የሆኑ ፤ ሀ ) የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት፡ ለ ) የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት፡ እና ሐ ) የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ተቋቁመዋል ። ክፍል ሁለት መሠረቱ፡ ፩ . የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ከዚህ በታች በተመለ ከቱት ጉዳዮች ላይ የወል የዳኝነት ሥልጣን ይኖራ ሀ ) ማናቸውም የጋብቻ፡ የፍቺ፡ የቀለብ አወሳሰን፡ አካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናት ሞግዚትነት እና በቤተሰብ ተዛምዶ ላይ የሚነሱ ጉዳዮችን አስመ ልክቶ ጥያቄ ያስከተለው ጋብቻ በእስልምና ሃይማኖት ሥርዓት መሠረት የተፈጸመ የሆነ እንደሆነ ወይም ባለጉዳዮቹ በእስልምና ሃይማኖት ሥርዓት ለመዳኘት ፈቅደው ከሆነ፡ ለ ) የወቅፍ፡ የስጦታ ( ሂባ ) የውርስ ወይም የኑዛዜ ጉዳዮችን በተመለከተ አውራሽ ወይም ስጦታ አድራጊ ወይም ተናዛጎት ሙስሊም የሆነ እንደሆነ ወይም ሟች በሞተበት ሰዓት ሙስሊም ሆኖ የሞተ እንደሆነ፡ ሐ ) ከፍ ብሎ ከ ( ሀ ) እስከ ( ለ ) በተገለጹት ጉዳዮች ላይ በሚቀርቡ ክሶች ኪሣራ መወሰንን በተመለከተ፡ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፴፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገ ለጸው መሠረት ከፍ ብሎ በተገለፁት ጉዳዮች ላይ ፍ ቤቶቹ የዳኝነት ሥልጣን የሚኖራቸውተከራካሪ ወገኖች በእስልምናው ሃይማኖት ሥርዓት ለመዳኘትግልጽ በሆነ መንገድ በፈቃዳቸው መርጠው የቀረቡ ከሆነ ብቻ ይሆናል ። ( * ናወንበት ጊዜ በማናቸውም ገጽ ፩ሺ፩፻፷፯ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No.10 7 December , 1999- Page 1187 ፭ ፈቃደኝነትን ወይም ተቃውሞን ስለመወሰን ፩ : ከተከራካሪ ወገኖች አንዱ በሸሪዓ ፍ / ቤት ለመዳኘት አቤቱታ ሲያቀርብ ጉዳዩ የቀረበለት የሸሪዓ ፍርድ ቤት ሌላው ተከራካሪ ወገን በፍ / ቤቱ ለመዳኘት ፈቃደኛ መሆን አለመሆኑን ከዚህ አዋጅ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቅጽ መሠረት ቀርቦ እንዲያረጋግጥ መጥሪያ ይልክ ፪ . በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገለጸው መሠረት የፍርድ ቤቱ መጥሪያ በአግባቡ እንዲደርሰው የተደረገ ተከራካሪ ወገን ተቃውሞውን ወይም ፈቃደኛነቱን ለፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር ቀርቦ ካላረጋገጠ ተቃውሞ ለማቅረብ እንዳልፈለገ ተቆጥሮ ጉዳዩ በሌለበት ይታያል ። ፫ በፍርድ ቤቶቹ ለመዳኘት በተከራካሪ ወገኖች መካከል ግልጽ በሆነ መንገድ ስምምነት በሌለ ጊዜ ጉዳዩ የቀረበለት የሸሪዓ ፍርድ ቤት ተከራካሪ ወገኖች ጉዳያ ቸውን በመደበኛ ፍርድ ቤት እንዲያስወስኑ ጉዳዩን ሥልጣን ላለው የፌዴራል መደበኛ ፍ / ቤት ያስተላ በተከራካሪ ወገኖች ፈቃድ ላይ ተመስርተው በሸሪዓ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ የሚገኙ ጉዳዮችን በማና ቸውም ምክንያት ወደ መደበኛው ፍ / ቤት፡ ወይም በመደበኛው ፍ / ቤት በመታየት ላይ የሚገኙ ጉዳዮችን ወደ ሸሪዓ ፍ / ቤት ተዘዋውረው እንዲታዩ ማድረግ አይቻልም ። ፮ ፍርድ ቤቶቹ ስለሚሠሩባቸው ሕጐች ፩ . የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የሥልጣን ክልላቸውን መሠረት አድርገው የቀረበላቸውን ጉዳዮች ሲመረምሩ የሸሪዓውን ሕግ መሠረት አድርገው ይዳኛሉ ። ፍርድ ቤቶቹ የያዙዋቸውን ጉዳዮች ሥርዓት ባለው ሁኔታ ለመምራት እንዲያስችላቸው በሥራ ላይ ያሉትን | 7. Contempt of Cour የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጐች ተከትለው ይሠራሉ ። ፯ ፍርድ ቤትን ስለመድፈር ማንም ሰው የፍርድ ሥራ ያለበቂ ምክንያት የችሎቱን ትዕዛዝ ያላከበረ እንደሆነ አንድ ወር በሚደርስ እሥራት ወይም እስከ ብር ፩ሺህ ( አንድ ሺህ ብር ) በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል ። ክፍል ሦስት የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል፡ የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣኑ ውሳኔ በሰጠባቸው ጉዳዮች፡ ፪ • የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በይግባኝ ሰሚነት ሥልጣኑ በሰጠው በማናቸውም ውሳኔ የሚቀርቡ ጉዳዮች ። የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ግምታቸው ከብር ፪፻ሺህ ( ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በላይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ። የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤት፡ የፌዴራል የመጀ መሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የወሰነውን ውሳኔ በይግባኝ የማየት ሥልጣን ይኖረዋል ። ፫ አንድን ጉዳይ ከአንድ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ወደ ሌላ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ወይም ወደ ራሱ እንዲዛወር የሚቀርብን ጉዳይ ለማየት ሥልጣን ይኖረዋል ። ገጽ ፭ሺ፩፻፷፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ኅዳር ፳፯ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም . Federal Negarit Gazeta _No.10 7 December , 1999 Page 1 188 ፲ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የዳኝነት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ግምታቸው እስከ ብር ፪፻ሺህ ( ሁለት መቶ ሺህ ብር ) የሚሆኑ ጉዳዮችን ወይም ግምታቸው በገንዘብ ሊተመን በማይችሉ ጉዳዮች ላይ የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ይኖረዋል ። ክፍል አራት የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አደረጃጀትና የዳኝነት ሥራ ፲፩ . የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኞችና ሌሎች ሠራተኞች የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት አንድ ዋና ቃዲ እና አንድ ምክትል ዋና ቃዲ እንዲሁም ለሥራው ኣስፈላጊ የሆኑ ቃዲዎችና ሬጅስትራሮች ይኖሩታል ። ፪ የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖሩታል ። የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤትና የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ፩ . የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤትና የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የፍርድ ቤቶቹ ተጠሪ የሚሆኑ ሹሞችና ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ቃዲዎችና ሬጅስትራሮች ይኖሯቸዋል ። ፍርድ ቤቶቹ ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖሯቸዋል ። ፲፫ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት ችሎትና የማስቻያ ስፍራ ፩ . የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ችሎቶች በአንድ ቃዲ ያስችላሉ ። በፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤትና በሸሪዓው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎቶች አንድ ሰብሳቢና ሁለት ቃዲዎች ተሰይመው ያስችላሉ ። ፫ የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ማስቻያ ስፍራ አዲስ አበባ ይሆናል ። የፌዴራል ከፍተኛ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶችና የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የማስቻያ ስፍራ በአዲስ አበባ ከተማ ፡ በድሬዳዋና በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፻፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) በሚወሰነው መሠረት ይሆናል ። ፲፬ . የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የሥራ ቋንቋ ፩ . የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የሥራ ቋንቋ ኣማርኛ ይሆናል ። አማርኛ ቋንቋ ለማይችል ባለጉዳይ ፍርድ ቤቱ አስተ ርጓሚ ይመድብለታል ። በግልጽ ችሎት ስለማስቻልና ከችሎት ስለመነሳት ፩ . የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ለሕዝብ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ያስችላሉ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተመለከተው ቢኖርም ለዳኝነት አሠራር አግባብነት ያላቸው የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጐች ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ፫ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት ቃዲ ከችሎት እንዲነሳ ከተከራካሪ ወገኖች አንዱ ለፍርድ ቤቱ ማመልከቻ ማቅረብ ይችላል ። ፬ • ማመልከቻ የቀረበበት ቃዲ ከችሎት የሚነሳበትን ሁኔታ በተመለከተ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻ዥ፰ ከአንቀጽ ፳፯ እስከ ፴ ያሉት ድንጋጌዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ገጽ ፭ሺ ፌዴራልነጋሪት ጋዜጣቁጥር፲ኅዳር፳፯ቀን ፲፱፻፶ዓም ፲፬ ቃዲ ሆኖ ለመመረጥ የሚያበቁ ሁኔታዎች የሚከተሉትን ሁኔታዎች የሚያሟላ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በፌዴራሉ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ቃዲ ሆኖ ሊሾም ይችላል ፤ ፩ በእስልምና ትምህርት ተቋማት በሸሪዓ ሕግ የሠለጠነ ወይም በሸሪዓ ሕግ በቂ የሆነ ልምድ እና ዕውቀት ያካበተ ፤ ያ በታታሪነቱና በሥነ ምግባሩ መልካም ስም ያተረፈ ፤ ፫ ቃዲ ሆኖ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ ፣ እና ፬ • ዕድሜው ከ፳፭ ዓመት በላይ የሆነ ። ፲፮ የቃዲዎች አሿሿም ፩ : የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ጉባዔ ፡ ከፌዴራሉ ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጥያቄ ሲቀርብለት የቃዲዎችን ምልመላ ያከናውናል ፡ ፪ የእስልምና ጉባዔው ሰብሳቢ ፣ በጉባዔው የተጠቆሙ ትንና በተለያዩ ደረጃ እንዲመደቡ የድምጽ ብልጫ ድጋፍ ያገኙትን የዕጩ ቃዲዎች አጭር የሕይወት ታሪክ መግለጫ አዘጋጅቶ ለፌዴራሉ ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ያቀርባል ። ፫ በየትኛውም ደረጃ የሚመደቡ ቃዲዎች ሹመት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቅራቢነት በፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ይጸድቃል ። ስለዲሲፕሊን አወሳሰን የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ አዋጅና የፌዴራሉ ዳኞች መተዳደሪያ ደንብ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ቃዲዎችን ለሚመለከቱ የዲሲፕሊን ጉዳዮች አወሳሰን ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል ። የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በጀት ከሚከተሉት ምንጮች | 19. Budget የሚገኝ ይሆናል ፤ ከፌዴራሉ መንግሥት በሚሰጥ የበጀት ድጐማ ፤ ከሌሎች ምንጮች ከሚገኝ ድጋፍ ። ክፍል አምስት ስለዋናው ቃዲ፡ ምክትል ዋና ቃዲ እና ተጠሪዎች የዋናው ቃዲ ሥልጣንና ተግባር ዋናው ቃዲ የፌዴራሉን ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በበላይነት ያስተዳድራል ፣ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ዋናው ቃዲ ፣ በየደረጃው የሚደራጁ የሸሪዓ ፍርድ ቤቶችን መዋቅር አዘጋጅቶ ለፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ያቀርባል፡ ሲፈቀድለትም በሥራ ላይ ያውላል ። ለ ) በፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካ ኝነት የሚላኩለትን ቃዲዎች በፌዴራሉ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ውስጥ በመደልደል ያሠራል ፤ ሐ ) የፌዴራሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ለሥራው አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች እንዲቀጠ ሩለት ይጠይቃል፡ ሲፈቀድለትም ሠራተኞች ይቀጥራል፡ በየሥራው ደልድሎ ያሠራል ። ገጽ ፩ሺ፩የኝ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም፡ ፫ . የፌዴራሉ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ስላከናወኑዋቸው ሥራዎች በየስድስት ወሩ ለፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሪፖርት ያቀርባል፡ የፍርድ ቤቶቹን ዕቅድና በጀት አዘጋጅቶ ለፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ያቀርባል ፤ ሲፈቀድ ለትም ሥራ ላይ ያውላል፡ ፭ መሥሪያ ቤቱን በመወከል አስፈላጊ ቦታዎች ይገኛል፡ መግለጫዎችን ይሰጣል፡ ፮ በራሱ አነሳሽነት ወይም በችሎቶች አሳሳቢነት ወይም በባለጉዳዮች ጠያቂነት በፌዴራሉ ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት ችሎቶች መካከል መሠረታዊ የሆኑ የትርጉም ልዩነት ያለባቸው የሸሪዐውን ሕግ የሚመለከቱ ጉዳዮች ሲነሱ ጉዳዩን ከአምስት ያላነሱ ቃዲዎች ተሰይመው እንዲያዩት ለማድረግ ይችላል ። ፳፩ የምክትል ዋና ቃዲው ሥልጣንና ተግባር ምክትል ዋና ቃዲው፡ በዋናው ቃዲ የሚመሩለትን ጉዳዮች ያከናውናል ፣ ዋናው ቃዲ በማይኖርበት ጊዜ ዋናውን ቃዲ ተክቶ ይሠራል ። ፳፪ • የተጠሪዎች ሥልጣንና ተግባር የፌዴራል ከፍተኛና የመጀመሪያ ደረጃ ሸሪዓ ፍ / ቤት ተጠሪዎች፡ ፍርድ ቤቶቻቸውን ይወክላሉ፡ ዋናው ቃዲ በሚሰጠው መመሪያ መሠረት የፍርድ ቤቱን ሥራ ይመራሉ፡ ሠራተኞች ያስተዳድራሉ ፤ ፫ . ስለተከናወኑ ሥራዎች ለዋናው ቃዲ በእስታትስቲክስ የተደገፈ መግለጫ እና እንደአስፈላጊነቱ በየጊዜው ሪፖርት ያቀርባሉ፡ ስለሥራዎቻቸው እንደአስፈላ ጊነቱ ከዋናው ቃዲ ጋር በመመካከር ያከናውናሉ ። ፬ . ሌሎች በሕግ የሚሰጧቸውን ተግባራት ያከናውናሉ ። ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፳፫፡ የፌዴራሉ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ውሳኔዎችና ትዕዛዞች ፩ በማንኛውም ደረጃ የሚገኙ የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በሥልጣን ክልላቸው በሚሸፈኑ ጉዳዮች ላይ የሚሰጧቸውን ውሳኔዎችና ትዕዛዞች አስፈጻሚ ክፍሎች እንዲፈጽሙ ለማዘዝ ይችላሉ ። ፪ . የሸሪዓ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ የደረሳቸው አስፈጻሚ ኣካላትም ሆኑ ግለሰቦች በትዕዛዙ መሠረት የመፈ ጸምም ሆነ የማስፈጸም ግዴታ አለባቸው ። በፍርድ ቤት በመታየት ላይ ስላሉ ጉዳዮች ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት በአዲስ አበባና በድሬዳዋ ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች በመታየት ላይ ያሉ ጉዳዮች በዚህ አዋጅ በተደነገገው መሠረት ሥልጣን ወዳላቸው የፌዴራል ሸሪዓ ፍ / ቤቶች ተዛውረው ይታያሉ ። ገጽ፩ሺ፩፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ፳፭ የተሻሩና ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጐች ፩ የቃዲዎችንና የናኢባዎችን ጉባዔ ለማቋቋም የወጣው አዋጅ ቁጥር ፳፪ / ፲፱፻፴፮ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፪ : ይህን አዋጅ የሚቃረን ወይም በዚህ አዋጅ የተሸፈኑ ጉዳዮችን የሚመለከት ማንኛውም ሕግ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፳፮ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር መዝገብ ቁጥር የማረጋገጫ ሠነድ ፣ የአመልካች ስም አድራሻ ፡ ወረዳ የቤት ቁጥር እኔ አመልካች በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፴፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) እና በፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፰፰ | Sub Article ( 5 ) of Article 34 of the Constitution of the Federal ፲፬፻፲፪ በአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገለፀው መሠረት | Democratic Republic of Ethiopia , and Sub Article ( 1 ) of በፍትሐብሔር መዝገብ ቁጥር በዚህ ፍርድ ቤት የተመሠረተውን ጉዳይ በሃይማኖቴ ሥርዓትና ደንብ መሠረት ለመዳኘትና | Proclamation No. 188/1999 , I consent / object to ለመጨረስ የተስማማሁ ያልተስማማሁመሆኔን በፊርማዬ ኣረጋግ | adjudication of the case , brought before this Court , under የአመልካች ሥም ከፍ ብሎ የተገለጸውን ቃል ፊቴ ቀርበው አረጋግጠዋል ። የሬጅስትራር ሥም ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ