×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፰/፲፱፻፵ ዓ.ም ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት ለሚያጣራ ኮሚሽን የተፈቀደ የበጀት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፰ / ፲፱፻፮ ዓ.ም ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት ለሚያጣራ ኮሚሽን የተፈቀደ | commission to investigate the incident occurred in የበጀት አዋጅ ... ገጽ ፪ሺ፰፻፵ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፰ / ፲፱፻፮ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት ለሚያጣራ ኮሚሽን የተፈቀደ የበጀት አዋጅ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት የሚያጣራ ገለልተኛ | states_on_December 13 , 2003_was established by የሆነ አጣሪ ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፮ የተቋቋመ በመሆኑ ፤ ኮሚሽኑ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ የሰው ኃይል ፣ በጀትና | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ጽህፈት ቤት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | assumed the responsibility of fulfilling the necessary የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚሟሉለት በአዋጅ ቁጥር | staff office and budget of the commission under Article 6 ፫፻፲፰ / ፲፱፻፲፮ አንቀጽ ፪ ሥር የተደነገገ በመሆኑ ፤ ኮሚሽኑም የተጣለበት ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይችል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀት ጥያቄውን | responsibility visited upon it the House of People መመለስ እንዳለበት በመታመኑ ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia at ፴፩ኛ መደበኛ ስብሰባ የበጀቱን ጥያቄ ተቀብሎ ያፀደቀው | its 41 regular session held on 6 July 2004 has በመሆኑ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፰፻፵፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ . ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ( እና ( ፱ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ታህሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በጋምቤላ መንግሥት የተከሰተውን ለሚያጣራ ኮሚሽን የተፈቀደ የበጀት አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፰ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ በጀቱ ስለመጽደቁ ፩ / ኮሚሽኑ ሥራውን ተገቢ በሆነ መንገድ ይሠራ ዘንድ በአጠቃላይ ብር ፬፻፵፫ሺ፪፴፱ ( አራት መቶ ሃምሳ ሶስት ሺህ ሁለት መቶ ሠላሳ ዘጠኛ ብር ) በጀት ተፈቅዶለታል ፡፡ ፪ / ኮሚሽኑ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተፈቀ ደለትን በጀት የሚጠቀመው ከዚህ አዋጅ ጋር አባሪ ተደረጉ በተያያዘው መሠረት ይሆናል ፣ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ሃላፊነት ፩ / በአንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ላይ የተመለከተው በጀት ሚኒስቴሩ ከመንግሥት የመጠባበቂያ በጀት ለኮሚሽኑ ይከፍላል ፡፡ ፪ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ወጪ የከፈለውን ለታቀደለት አለመዋሉን ለማረጋገጥ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ በፌዴራል ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?