×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻ ዓ.ም ከአልጄርያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፴፯ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፯ / ፲፱፻፮ ዓ.ም ከአልጄርያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ .. ገጽ ፪ሺ፮፻፲፩ አዋጅ ቁጥር ፫፻፵፯ / ፲፱፻፶፮ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከአልጄርያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት ያደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በአልጄርያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም በአዲስ አበባ People`s Democratic Republic of Algeria is signed in ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ | shall enter into force on the date of exchange of ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ | instruments of ratification through diplomatic channel , ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር Representatives of the Federal Democratic Republic of ቤት መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | Ethiopia has ratified the said Agreement at its session ያፀደቀው ስለሆነ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፪ ሺ ፩ ገጽ ቪ Y ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፯ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከአልጄርያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፯ ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአልጄርያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረ ታታትና ጥበቃ ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ግንቦት ፲፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነ ቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?