አርባ ስምንተኛ ዓመት ቊጥር ፯
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፩ ፲፱፻፹፩ የጊኒ ሪፑብሊክ የአየር ትራንስፖርት
ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፪፲፱፻፹፩ የቼኮዝሎቫኪያ ሶሻሊስት ሪፑብሊክ የጤና ጥበቃና የሕክምና ሳይንስ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ.
♥ ‥ ትዮጵያ ሕዝባ ዲሞክራሲያዊ
& ' ብሊ h
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፪
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፪፫ መሠረት የሚከተለው ተድንግጓል ።
፩አጭር ርዕስ ፤
ይህ ድንጋጌ « የጊኒ ሪፑብሊክ የአየር ትራንስፖርት ስም ምነት ማፅደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፩፲፱፻፹፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል =
አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፩ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)
ገጽ ፸፫
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፲፩ ፲፱፻፹፩
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክና በጊኒ ሪፑብ ሊክ መካከል የተደረገው የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማጽደቂያ የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ not
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ዲሞክ
በኢትዮጵያና በጊኒ መካከል የአየር ትራንስፖርት ለመ ጀመር የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ራሲያዊ ሪፑብሊክና በጊኒ ሪፑብሊክ መካከል እ. ኤ. ኣ. | People's Democratic Republic of Ethiopia and the Republic of ሜይ ፱ ቀን ፲፱፻፹፰ በአዲስ አበባ በመፈ በመፈረሙ
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ፳፭ ቀን ፲፱፻፹፩
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት መስከረም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፡