×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፫/፲፱፻፲፰ የአለማያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ ኣበባ - የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፫ / ፲፱፻፲፰ የአለማያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት | Alemaya University of Agriculture Establishment ገጽ ፫ሺ፬፻፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፫ / ፲፱፻፲፰ የአለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፵፰ | power and Duties of the Executive Organs of the ኣንቀጽ ፭ እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር ፫፻፶፩ / ፲፭ አንቀጽ ፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ የዓለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፳፫ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይላል ፡፡ ፪ ማሻሻያ የዓለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፩፻፲፫ / ፲፱፻፷፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡፡ አንቀጽ ፩ ዓለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ የሚለው የዩኒቨርሲቲው መጠሪያ ስም " ሃረማያ ተብሎ ተሰይሟል ፡፡ ፫ . የመብትና ግዴታ መተላለፍ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፮ የነበረው የዓለማያ ግብርና ዩኒቨርሲቲ መብትና ግዴታ በዚህ የማሻሻያ ደንብ መሠረት ወደ ሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ተላልፏል ፡፡ ፬ . ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ . ፳ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?