ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፫ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የመንግሥት ገንዘብ እንቅስቃሴ መቆጣጠሪያና ማስተባበሪያ A ዋጅ
ወታደ = ዊ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፫፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የመንግሥት ገንዘብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠርና ለማስተባበር የወጣ አዋጅ
ጠ ቅ ላ ላ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፳፪
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የመንግሥት ገንዘብ እንቅስቃሴ መቆጣጠ ሪያና ማስተባበሪያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፫ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ኢትዮጵያ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካልሰጠው በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « የዋና ገንዘብ ክፍያ » ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲ መሠረት ለመንግሥት የሚከፈል ገንዘብ ነው ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ብቁ የሆነ የገንዘብ ቍጥጥር ሥርዓት መመሥረት ልዩ ልዩ መንግሥታዊ ድርጅቶች የሥራ ፕሮግራሞቻቸውን በተ ቀነባበረ ሁኔታ አውጥተው የሀገሪቱን ሀብት በትክክል በማ ንቀሳቀስ አጠቃላይ የማኅበራዊ ኑሮና የኢኮኖሚ ዕድገት ለማ ስገኘት በሚያስችሉ ተግባራት ላይ ማዋላቸውን ለማረጋገጥ ስለሚረዳ ፤
ይህንንም ለማስገኘት የመንግሥት ድርጅቶችን ፤ የመንግ ሥት የልማት ሥራ ድርጅቶችንና የገንዘብ ድርጅቶችን ዕቅ ድና የገንዘብ እንቅስቃሴ ማስተባበርና መቆጣጠር ተገቢ ሆኖ | agencies, public enterprises and financial agencies; በመገኘቱ ፤
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | of the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Pro ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ ፮ መሠ Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby. proclaimed ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።