የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፩ አዲስ አበባ - ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፱፻፲ ዓም የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ማጽደቂያ ኣዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯፻ሸ፭ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፬፻፲ የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተርን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተርን ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የፈረመች በመሆኑ ፡ ቻርተሩ በቁርጥ ሥራ ላይ የሚውለው : ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት አባል ሀገሮች የሁለት ሦስተኛው የማጽደቂያ ወይም ተመሳሳይ ውጤትያላቸው ሰነዶች ለዋናዐሐፊው ከደረሱ ከሰላሣኛው ቀን በኋላ እንደሚሆን ቻርተሩ ስለሚደነግግ ፡ ይህንኑቻርተር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የአፍሪካማሪታይም ትርንስፖርትቻርተርማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ቻርተሩ ስለመጽደቁ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የሚኒስትሮች ምክር ቤት እ . ኤ አ በጁን ወር ፲፱፻፲፬ ቱኒዝ ላይ ባደረገው ስብሰባ የተቀበለው የአፍሪካ ማሪታይም ትራንስፖርት ቻርተር ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ• ፰ሺ፩ | ገጽ ሄድሂፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ሰኔ ፳፫ቀን ፲፬፶ ዓም ፫ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትርሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛሚኒስትርቻርተሩበሥራላይእንዲውል የማድረግሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፩ አዋጁየሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲B፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላምተሚያድር ትታተመ