የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፱ / ፲፱፻፲፰ ዓ.ም በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ | Agreement between ግብርን ለማስቀረት በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Republic of South Africa በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፳፫ አዋጅ ቁጥር ፬፻፬ / ፲፱፻፵፰ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል እ.ኤ.አ. ማርች ፲፯ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የተደረገውን of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀን ፲፱፻፲፰ ስለሆነ ፣ ፲፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መንግሥቱ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፴ሽ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚ መለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ይችላል ፡፡ የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፲፯ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት