×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የተፋሰስ ምክር ቤቶችና ባለስልጣናት አዋጅ ቁጥር 534/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፬ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የተፋሰስ ምክር ቤቶችና ባለሥልጣናት አዋጅ. ገጽ ፫ሺ፮፻፶፭
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፬፲፱፻፺፱
የተፋሰስ ምክር ቤቶችና ባለሥልጣናት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ሥርጭቱ በቦታና በወቅት የተዛባ ከመሆኑም በላይ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ባደገ መጠን የውሃ አጠቃቀም ፍላጎት በመጠንም ሆነ ውጤት የሚያስከትል
በጥራት እንዲጨምር የማድረ ___...
በመሆኑ ፣
የኢትዮጵያ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፖሊሲ ፣ WHEREAS, the Ethiopian Water Resources የፖሊሲው ምሰሶ የሆነውን የተቀናጀ የውሃ ሀብት Management Policy, envisages the establishment of አስተዳደር መርህን ተግባራዊ ለማድረግ የተፋሰስ | river basin councils and authorities as one of the main ምክር ቤቶችና ባለሥልጣናት ማቋቋምን እንደ instruments to implement integrated water resources አንዱና ዋነኛ መሣሪያ አድርጎ የተቀበለው በመሆኑ ፣ management which is actually the pillar of the policy ;
የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፣ ውሃ እንደ
ኢኮኖሚያዊና አካባቢያዊ ሀብትነቱ ልማቱ ሚዛናዊና | requires arrangements for reconciling the different uses ቀጣይነት ያለው እንዲሆን በተፋሰስ ውስጥ ያሉ አጠቃቀሞች በአጠቃላይ የሚጣጣሙበትን ሥርዓት መዘርጋትን የሚጠይቅ በመሆኑ ፤
የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፣ በተፋሰስ | WHEREAS, integrated water resources management ውስጥ የሚገኙ አግባብ ያላቸው አካላት ውሳኔዎቻ | process requires that the stakeholders of a river basin ቸው ፣ ዕቅዶቻቸውና ተግባሮቻቸው በውሃው ዑደትና | shall have to act in a coordinated manner in spite of በሌሎች ተጠቃሚዎች ላይ በሚያስከትሏቸው ውጤ
ቶች ላይ የአመለካከት ፣ የፍላጎትና የግንዛቤ ልዩነት | perceptions of the effects of their decisions, plans and ቢኖራቸውም ተባብረው እንዲሠሩ የሚጠይቅ activities on the hydrological cycle and on other users ;
በመሆኑ ፣
of Ethiopia is uneven in time and space, and on top of
| correlative increase in water uses with quantitative as
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ, ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?