አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፫ አዲስ አበባ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፯ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
መንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደ the Reciprocal Promotion and Protection of Investment ረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፮፻፸፱ | Ratification Proclamation Page 3679
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፯ / ፲፱፻፺፱
ከቤልጂየም - ሉክሰምበርግ ኢኮኖሚክ ዩኒየን ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
መንግሥትና በቤልጂየም - ሉክሰምበርግ ኢኮኖሚክ | Promotion and Protection of Investment between the Federa ዩኒየን መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማስፋ ፋት እና ዋስትና ለመስጠት ጥቅምት ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ | 26 day of October 2006;
ዓ.ም ስምምነት በብራስልስ የተፈረመ ስለሆነ ፤
ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ህጎች መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ shall enter into force on the date of exchange o ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ | instruments of ratification through diplomatic channel; ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ ፤
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | tives of the Federal Democratic Republic of Ethiopi ቤት ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | has ratified the said Agreement at its session held o ያፀደቀው ስለሆነ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ, ፹ሺ፩