አርባ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፬
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፹፭ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፮ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ለእርሻ ፥ ለኢንዱስትሪና ለኃይል ማመንጫ የዕድ ገት ፕሮጄክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ ከኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ለሁለት መርከቦች መግዣ እንዲውል ከኢጣ ልያ ሪፐብሊክ መንግሥት የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፯ ፲፱፻፸፯ ዓ ም.
ለስድስተኛው የቴሌኮሙኒኬሽን ፕሮጄክት ማስ ፈጸሚያ እንዲረዳ º ከኢጣልያ ሪፐብሊክ መን ግሥት የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ · አዋጅ ቊጥር ፪፻፹፰፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ለ፮ የገጠር ከተሞች የመጠጥ ውሃ የማዳረስ ፕሮጄክት ማስፈጸሚያ እንዲረዳ ከጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ መንግሥት የተገኘውን ተጨማሪ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ.
ገጽ ፺፪
ገጽ ፺፫
ገጽ ፺፬
መ ን ግ ሥ ት
ገጽ ፺፭
አዲስ አበባ ነሐሴ፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፭ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ ውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለእርሻ ለኢንዱስትሪና ለኃይል ማመንጫ የዕድገት ፕሮ | Military Government of Socialist Ethiopia and the Government ጄክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ እንዲውል ከኢጣልያሪፐ | of the Republic of Italy, stipulating that the Government of the ብሊክ መንግሥት አንድ መቶ ሃምሣ ሚሊዮን ስድስት መቶ | Republic of Italy shall provide credit to the Provisional Military ስልሳ ሺህ የአሜሪካ ዶላር (የአሜሪካ ዶላር 150,660,000) የሚያ | fity million and six hundred sixty thousand US dollars (US ስገኘው የብድር ስምምነት በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜ | dollars 150,660,000) for financing agricultural, industrial and ያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢጣልያ ሪፐብሊክ መንግሥት | power development project and programmes was signed in Addis መካከል ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ. ም. በአዲስ አበባ ስለተፈረመ ı | Ababa, on the 24th June, 1984 ;