×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩/፲፱፻፶፭ የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ ኦዲስ አበባሐምሌ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ኣዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፲፭ ዓም
የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር
ገጽ ፪ሺ፫፻፵
አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፩ / ፲፱፻፲፭
የተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
መንግሥት ርዕሰ ከተማ እና የአፍሪካ ህብረትና የተለያዩ ዓለም
አቀፋዊ ተቋማት መቀመጫ በመሆኑ እንዲሁም የሀገሪቱን ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ጥንቅር የሚያንፀባርቅ ሰፊና አዳጊ ነዋሪ
ያለበት በመሆኑ በዘመናዊነቱ ደረጃውን የጠበቀ መልካም የሥራና
የመኖሪያ ከተማ መሆን እንዳለበት በማመን ፣
የአዲስ አበባ ነዋሪ ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ሥልጣን | Nations , Nationalities and Peoples , እንዳለውና ዝርዝሩ በሕግ እንደሚወሰን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | mocratic Republic of Ethiopia stipulates that the residents of
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት የተደነገገውን መሠረት | Addis Ababa have full power of self - government and that the በማድረግ ፣
የከተማው ነዋሪ ለከተማው ዕድገት ያለውን በጎ ምኞትና
ታታሪነት በማጤንናከተማውያለውን የልማትአቅም በመመርኮዝ [ development objectives by giving due account to the best የዕድገት ዓላማውን በይበልጥ ለማሣካት የሚያስችለውን ሁኔታ | wishes and diligence of its residents and by relying on its ማመቻቸት በማስፈለጉ ፣
ከተማው ኢንቨስትመንትን በመሰብ ለነዋሪው የኑሮ
መሻሻልና ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት በር ከፋች በመሆን
ተጨባጭ አስተዋጽኦ የከተማው ተወዳዳሪነትና የልማት ቀጣይነት እውን እንዲሆን | residents and to the opening up of a way for the economic የከተማው አሠራርና አካሄድ ሥሉጥ ፣ ውጤታማና ፍትሐዊ እንዲ development of the country , it is found necessary to enable
ሆንና ለውጥ አምጭና አስተናጋጅ በመሆን ከተማው ራሱን በራሱ | operations and processes become efficient , effective and እያደሰ ከጊዜው ጋር እንዲሄድማስቻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
ያንዱ ዋጋ 600
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?