የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ . . ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ግንቦት ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ! | _ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ : . አዋጅ ቁጥር ፪፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም : የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ . . . . . . . . ገጽ ፭፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፪፯ / ፲፱፻፷፱ የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግ ሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። _ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፳፱ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። . . ፪ ማሻሻያ የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፰፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ ፩ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ( ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ( ) ተተክቷል ፤ « fu ) ግብርከፋዩ አምራች ' አገልግሎት ሰጪ ጅምላ ሻጭ ወይም ቸርቻሪ ሲሆን ፡ በአንድ ወር ውስጥ በተከናወነው ሽያጭ ላይ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ ወሩ ከተጠናቀቀበት ቀን አንስቶ እጅግ ቢዘገይ በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ የማሳወቅና ታክሱን የመክፈል ግዴታ አለበት ። » ያንዱዋጋ 3 1 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፱ ዓም Federal Negarit Gazeta No . 40 37 June , 1997 – Page 525 _ ጅ ከአዋጁ ጋር የተያያዘው ሠንጠረዥ « መ » ተራ ቁጥር ፩ ፪፻ ' ፻፫ ' ፫ ' ፭፻ ' ፲እና፲፯ተሠርዘው በሚከተሉት ተራቁጥሮች ተተክተዋል ፤ “ & ማናቸውም ዓይነት ስኳር ( ሞላሰስን ሳይጨምር . “ ደጀ የሚኒራል ውሃ . . . . . “ ፻፫፫ ሌሎች አልኮል ያለባቸው መጠጦች . … . . . . . . . “ ማናቸውም ዓይነት ንጹህ አልኮል . . . . . . . . . . . . . . ፩ደሃ % “ ፭፪ ሲጋሬት ፡ ሲጋራ ፣ ሲጋራሉስ የፒፓ ትምባሆ ሱረትና ሌሎችም የትምባሆ ፩ ውጤቶች . . . “ ጨው . . . . “ ፲፯ ላንድሮቨሮች ጂፖችና ሌሎች እነዚህን መሰል ፎርዌል ድራይሾች . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ፵ % ፫ ከዚህ በታች በንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ሲያረጋግጥ ከአዋጁ ጋር በተያያ ዘው ሠንጠረዥ « መ » ተራ ቁጥር ፪፩ እና ፪፻፩ የተመለከ • - - ቱት የማስከፈያልኮች በሚከትለው እንዲተኩ እንዲያደርግ ለገንዘብ ሚኒስቴር ሥልጣን ተሰጥቶታል ። . . . . “ ማናቸውም ለስላሣ መጠጦች ( ከፍሬ ጭማቂዎችና . . . . . . እነዚህን ከመሳሰሉ በስተቀር . . . . . . . . . . “ ፩ ማናቸውም ቢራና እስታውት . . . . . . . . . . _ H % ፬ ቅድመ ሁኔታዎች ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ) የተመለከተው ተፈጻሚ የሚሆ ነው ! . . . ም . ፩ ለስላሳ መጠጦችን በሚመለከት ' የለስላሳ መጠጦች ምርት በQ % ( በሰባ በመቶ ) ሲያድግ ወይም አዳዲስ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካዎች ሲቋቋሙ ፤ ፪ ቢራን በሚመለከት የቢራ ምርት በቧ % ( በሃምሣ በመቶ ) ሊያድግ ወይም አዳዲስ የቢራ ፋብሪካዎች ሲቋቋሙ ፤ ይሆናል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ( ይህ አዋጅከግንቦት፳፮ቀን ፲፱፻፰፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ' ግንቦት፳፮ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት