×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮/፲፱፻፵ዓ.ም ዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስም ምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ ኣዲስ ኣበባ - ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፰ / ፲፱፻ዓ.ም ከኔዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ | The Treaty on Encouragement and Reciprocal Protection ንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስም | of Investment with the Kingdom of Netherlands ምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፵ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፯ / ፲፱፻፮ ከኔዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኔዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት Reciprocal Protection of Investment between the መካከል ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ግንቦት ፳ ቀን | Kingdom of the Netherlands is signed in Addis ፲፱፻፶፭ ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፤ Ababa , May 16,20035 ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ | shall enter into force on the date of exchange of ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ | instruments of ratification through diplomatic ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፤ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | Representatives of the Federal Democratic ቤት ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | Republic of Ethiopia has rarified the said Treaty ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፳ ሺ ፩ * ወልደጊዮርጊስ ጽ ፪ሺ፭፻፵፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፶፮ ዓ.ም አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከኔዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግ ሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማበረታ ታትናጥ በቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽ ደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፰ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኔዘርላንድ ንጉሠ ነገሥት መንግሥታት ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ግንቦት ፰ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?