×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግስትጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር 663/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ጥር ፮ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፫ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስት | The Reciprocal Promotion and Protection of Investments መንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን | Agreement with the Republic of Equatorial Guinea ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፩፻፺፪
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፫ / ፪ሺ፪
ከኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ መንግሥትና በኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መን | Promotion and Protection of Investments between ግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ዋስትና ለመስጠት የባለ - ሁለት ወገን ስምምነት ሰኔ | Republic of Equatorial Guinea was signed in Malabo ፬ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም በማላቦ የተፈረመ ስለሆነ ፤
ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ
አገሮች ሕግ መሠረት መፅደቁን የሚያረጋግጡ | that it shall enter into force 30 days after the date of ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ | exchange of instruments of ratification through ከተደረገ ከ፴ ቀን በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ | diplomatic channels and receipt of the last
ስለተገለጸ ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | Representatives of the Federal Democratic Republic
ያፀደቀው ስለሆነ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ- Article 55 sub article ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / | Constitution of the Federal Democratic Republic of መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?