የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA - 272 January , 2004 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፷፮ / ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ለአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ . ገጽ ፪ሺ፭፻፬ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፯ / ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ Democratic Republic of Ethiopia and the International የሚውል መጠኑ ኤስዲ.አር ፲፬ሚሊዮን፬፻ሺ ( አሥራ አራት Fund for Agricultural Development stipulating that the ሚሊዮን አራት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው Jnternational Fund for Agricultural Development provide ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፲ ቀን ፪ሺ፫ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዓለም ዐቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፲፰ ቀን | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፭፻፵፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ለአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፯ / ፲፱፻፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ ግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፲ ቀን ፪ሺ፫ በሮም የተፈረመው ቁጥር 612 - ET የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስ.ዲ.ኣር ፲፬ሚሊዮን፬፻ሺ ( አሥራ አራት ሚሊዮን አራት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ