ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ " ለቱ ወገኖች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፭ ፲፱፻፶፪ ዓ.ም • የኢትዮ -- ኩባ የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምም ነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፪፻፮ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፭ ፲፱፻፲፪ የኢትዮ- ኩባ የኢኮኖሚ ፡ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኩባ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት መስከረም ፫ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም አዲስ አበባ Cuba was signed at Addis Ababa , Ethiopia , on the 14 day of ከተማ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፡ ስምምነቱ የሚጸናውና በሥራ ላይ የሚውለው ከፈረሙበትና በየሕገ መንግሥታቸው መሠረት አስፈላጊው | Agreement shall enter into force upon the fulfillment of their ሥርዓት ሲሟላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ | respective constitutional requirements following the signing በመሆኑ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፪ Agreement at its session held on the 7 day of March , 2000 , ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ | Democratic Republic of Ethiopia , it is hereby proclaimed as ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ኩባ የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፭ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ : የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩባ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል መስከረም ፫ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፣ የሣይንስና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት በዚህ አዋጅ ጸድቋል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፩ሺ፪፻፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻ዓም • የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፰ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ