የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፱ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፯ / ፲፱፻፲ ዓም ከስዊስ ኮንፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስ ፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፰፻፵፮ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፯ ፲፱፻፲ ከስዊስ ኮንፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በስዊስ ኮንፌዴሬሽን መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት ጥቅምት ፮ ቀን ፲፱፻፲ ዓ ም አዲስ አበባ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ ፤ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በየሕጎቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን ተዋዋዮቹ ሀገሮች አንዱ ለሌላው ሲያሳውቁ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ዥሺ፩ ግጽ ፰ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፱ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ ዓም . ኤቲsfና 5L 3 በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ማስዊስ ኮንፌዴሬሽን መንግሥት ጋር ኢንቨስትመ ንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፯ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በስዊስ | 2 . Ratification of the Agreement ኮንፌዴሬሽን መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋ ፋትናዋስትና ለመስጠት ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓ•ም• አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። ፫• የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ሥልጣን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅከሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ