በ 2010
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፬ / ፪ሺ፬
moc
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና የኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
፩. አጭር ርዕስ
ንሽ መ AQ ሚ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ያንዱ ዋጋ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፬ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
ከቦሌ የቀለበት መንገድ መተላለፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ላለው | Export Import Bank of China Concessional Loan Agree የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈዐሚያ የሚውል ብድር ከቻይና የኤክስ ment to provide Loan for Financing the Bole Ring Road ፖርት - ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት | Round About - Meskel Square Road Project Ratification ማጽደቂያ አዋጅ...... ገጽ ፮ሺ፪፻፶፯
ይህ አዋጅ " ከቦሌ የቀለበት መንገድ መተላለፊያ እስከ መስቀል አደባባይ ላለው የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፬ / ፪ሺ፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
ሰ.
ከቦሌ የቀለበት መንገድ መተላለፊያ እስከ መስቀል
አደባባይ ላለው የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚ | Republic of Ethiopia and the Export - Import Bank of China ውል ፬፻፲፩ሚሊዮን የቻይና ዩዋን / አራት መቶ አሥራ | stipulating that the Export - Import Bank of China provide አንድ ሚሊዮን የቻይና ዩዋን / የሆነ ገንዘብ የሚያስገ | to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a credit ኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | amounting to 411,000,000 Chinese Yuan (four hundred ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና የኤክስፖርት - ኢምፖርት | eleven million Yuan) for financing the Bole Ring Road ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፱ ቀን ፪ሺ፲፩ | የተፈረመ | the 9th day of March 2011 ;
በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ WHEREAS, the House of Peoples ' Represent ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | atives of the Federal Democratic Republic of
ስለሆነ ፤
(10)
| Article 55 sub - article (1) and (12) of the Constitut
_ _ _ _ ነሪት ጋዜጣ ፖ... ፹፩