የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፩ ቀን ፪ሺ፫
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፭ / ፪ሲ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፭ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ሁለተኛ International Development Association Financing Agreement ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት to Provide Additional Financing for Energy Access Project የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ …. …...... 18 EKIPTE | Ratification Proclamation.... Page 5685
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል "
፩. አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ " ለኢነርጂ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ የሚውል ሁለተኛ ተጨማሪ ብድር ከዓ ለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረ መው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፭ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ለኢነርጂ _ አቅርቦት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ | Federal · Democratic Republic of Ethiopia and the / አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ | International Development Association provide to the Federal ኤስ.ዲ.አር / የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | nineteen million two hundred thousand Special Drawing ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል | Rights) for Energy Access Project, was signed in Addis እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፲፱ ቀን ፪ሺ በአዲስ አበባ | Ababa on the 19 day of October 2010; የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ
ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | atives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ቤት ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም ባካሄደው ስብ oq | has ratified the Financing Agreement at its session held
ያፀደቀው ስለሆነ ፤
55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ... ፹ ă ፩