×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 199/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባኛ ዓመት ቍጥር ፮
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፱ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፺፱ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚ ኒስትሮች ም ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነትን እንደገና ለመወ ሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፭ _ በንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ
ያለው ታው
ጅዋል ።
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ ፩፻፺፱ / ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል s
♥ ኅብረተሰብኣ - ያዊ ወታደራ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፳፰
፫ / ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስ ቴሩ መሥሪያ ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመሥሪያ ቤታ ቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚ ጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፈል ተፈቅዶለት ታዟል ።
ኢትዮጵያ መን 7 ሥት
፪ ከሐምሌ ፩ ፸፪ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ ፸፫ ዓ. ም. በሚፈ ጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚ | 2. ገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ሰንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች 2,678,500,610 ብር (ሁለት ቢሊዮን ስድ ስት መቶ ሰባ ስምንት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ስድስት መቶ አሥር ብር) ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል
አዲስ አበባ ኅዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
፬ በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ ከአንድ አርዕስት ወደ ሌላ አርዕስት ወይም ከንዑስ አርዕስት ዝርዝር ወደ ሌላ 4. Transfers of budgetary appropriations shall be permitted በሚከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?