የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፱ አዲስ አበባ - - ኅዳር ፳፯ ቀን ፲፱የዝሀ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻፳፱ ዓም የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፪፻፴፰ አዋጅ ቁጥር ፵፪ / በህየሀ የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲን ማቋቋሚያ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲን ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | E . መንግሥት አንቀጸ ሃ፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ ቁጥር ፪ 1ህየዝሀ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1 2 . Amendment ዥ፯ ፲፱፻፳፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡ ፩ . ከአንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ | ንዑስ አንቀጽ ( ፱ ) ተጨምሯል ፡ “ . የኤጀንሲውን መዋቅርና የኤጀንሲው ሠራተኞች የሚተዳደሩበትን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማዎች በመከተል የተዘጋጀ መመሪያ ያጸድቃል : ” ፪• የአንቀጽ ፰ የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ፡ ( ፭ ) እና ( ፩ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ፡ ( ፮ ) እና ( ፯ ) ሆነዋል ። ፫ በአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ( ሐ ) ውስጥ “ በመንግሥት ሠራተኞች ሕግ መሠረት ” የሚለው ሐረግ ተሰርዞ “ ቦርዱ ባጸደቀው መመሪያ መሠረት ” በሚለው ተተክቷል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ፤ አዋ የሚናበት ጊዜ ይህ አዋጅካጻርቀን ፲፱ ዓዋጆሮ የናኖ | አዲስ አበባ ኅዲ፳ ቀን ፲፱፱ ዓ . ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ , ሪፑብሩክ ፕሬዚዳንት ማተሚያ ድርጅት ታተመ