የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፶ ዓም በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራ | ራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ማጽደቂያ . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፰፻፵፭ አዋጅ ቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፶ በገቢና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት | BETWEEN THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል የሚያስችል ስምምነት እ . ኤ . አ ሴፕቴምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፮ በኩዌት የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክ ፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት መንግሥታት መካከል የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፲፪ ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፮፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ፪• የስምምነቱ መጽደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኩዌት | መንግሥታት መካከል እ ኤ . አ ሴፕቴምበር ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፮ ኩዌት ላይ የተፈረመው በገቢ እና በካፒታል ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና ግብር ላለመክፈል የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል የሚያስችለው ስምምነት ጸድቋል ። | ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር | በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን | በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም . ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ . ም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትታተመ