ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፰
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፡ ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት ▪
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
12 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፭ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የአብዮትና የልማት ኮሚቴዎችን ለማጠናከር የወጣ አዋጅ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፪፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ኢትዮጵያ
E. ብረተ c ብኣዊት ዜያዊ ወታደራዊ መንሥት
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፭ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የአብዮትና የልማት ኮሚቴዎችን ለማጠናከር የወጣ አዋጅ
ገጽ ፩፻፸፮
ገጽ ፩፻፹፬
« ኢትዮጵ !
ትቅደም »
በብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት የኢትዮጵያ ሕዝብ የራሱን ዕድል ወሳኝ ሆኖ በነፃነት ፤ በሰላ ምና በአንድነት አዲስ ኑሮ እንዲገነባ ፊውዳሊዝምን ፤ ኢም ጨርሶ ለመደምሰስ ተፋፍሞ በመካሔድ ላይ ያለው አብዮታዊ ትንቅንቅ ለአድኃሪ ኃይሎች ፋታ ሳይሰጥ ወደፊት መገሥገሥ እንዳለበት በመገንዘብ
የድሉ ባለቤት የሆነው ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ አብ ዮቱ የተቀዳጃቸውን ድሎች ለማስከበርና ለማጠናከር ፤ የአብዮ ታዊት እናት አገሩን አንድነትና ህልውና ለመጠበቅ አብዮ ቱም ግቡን እንዲመታ በየጊዜው የሚፈታተኑትን ጠላቶች ለማጥቃትና ለመደምሰስ እንዲቻል የመንግሥትና የሰፊው ሕዝብ ድርጅቶች አሠራራቸውና አቋማቸው የተቀነባበረ አብ ዮታዊ ፈር እንዲይዙ ማድረግ አስፈላጊ ስለሆነ ፤
ከመለዮ ለባሹ ጐን ተሰልፈው አብዮቱንና አብዮታዊት እናት አገራቸውን ለመጠበቅ የተሰማሩትን ኃይሎች በገንዘብ ፤ በሞራልና በልዩ ልዩ ርዳታዎች ሕዝቡ በሙሉ እንዲደግፍ ለማድረግ የመንግሥት አቋም ፤ የልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍ ሎች የሕዝባዊ ድርጅቶች አሠራር በሰፊው ሕዝብ ችግርና ፍላ ጎት ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ለማድረግና በተቀነባበረ የጋራ አሠራር ምርት ከፍ ብሎ አብዮቱን ዳር ለማድረስ እንዲቻል ፤
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
going revolutionary duel to completely eradicate feudalism, im perialism and bureaucratic capitalism from the country must ac
| are able to safeguard and consolidate the gains of the Revolu tion, maintain the unity and integrity of the Revolutionary
| deployed on the side of the men - in - uniform to safeguard the Re