×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 65/92 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የጥብቅና ፈቃድ የፈተና መመዝገቢያ ክፍያ መወሰኛ ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ መጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፶፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የጥብቅና ፈቃድ ፣ የፈተና መመዝገቢያ እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝገቢያ ክፍያ መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ..... ገጽ ፩ሺ፪፻፳፪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፵፪ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ለሚሠሩ ጠበቆች የጥብቅና ፈቃድ ፤ የፈተና መመዝገቢያ እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝገቢያ ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ( ፭ ) እና በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ አሠጣጥና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር ፩፻ጓ፱ / | and Article 32 of the Federal Courts Advocates Licensing and ፲፱፻፲፪ አንቀጽ ፴፪ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህደንብ “ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችየጥብቅና ፈቃድ ፣ የፈተና መመዝገቢያ እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝ ገቢያ ክፍያ መወሰኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ የፈቃድ እና የፈተና መመዝገቢያ ክፍያ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱ መሠረት ለጥብቅና ፈቃድና ለፈተና መመዝገቢያ የሚከፈሉ ክፍያዎች የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ ለፈቃድ ማውጫ ብር ፬፻ ለፈቃድ ማደሻ ለፈቃድ መተኪያ ለፈተና መመዝገቢያ ፭ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅት መመዝገቢያ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ መጋቢት ፩ ቀን ዓም ፫ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፩ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም • መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?