×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 107/1990 ዓም የኢትዮጵያ የጣሊያን የባህል ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩ አዲስ አበባ የካቲት ፳፭ ቀን ፲፱፻፶ ፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ [ Ye Na - … አዋጅቁጥር ፩፻፯ / ፲፱፻ ዓም የኢትዮጵያና የጣሊያን የባህል ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፯፻፳፬ አዋጅቁጥር ፩፻፯ / ፲፱፻፲ የኢትዮጵያና የጣሊያን የባህል ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል እ . ኤ . አ . ኤፕሪል ፰ ቀን ፲፱የ ሮም ላይ የባህል ትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ ፤ ስምምነቱ በሥራላይየሚውለውተዋዋዮቹሀገሮችበየሕገመንግሥ ታው ሥርዓት መሠረት አስፈላጊውን በማሟላት ስምምነቱን ካጸደቁና የማረጋገጫውን ሰነድልውውጥአዲስአበባ ላይ ካደረጉከስድሳቀን በኋላ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ የትብብር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፵ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( g መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያና የጣሊያን የባህል ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅቁጥር ፩፻፯ / ፲፱የ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከልእኤ• ኣ• ኤፕሪል፰ ቀን ፲፱ጀሮም ላይ የተፈረመው የባህል ትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ 38 [ ነጋሪትጋዜጣፖጥቁር ገጽ ፯ደ፳፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፩ የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱ ዓም ፫ የሚመለከታቸውየፈዴራል አካላት ሥልጣን የትምህርት ሚኒስቴር ፡ የማስታወቂያና ባህል ሚኒስቴር ፡ የሠራ ተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የስፖርት ኮሚሽንና በስም ምነቱ የተካተቱ የትብብር መስኮች የሚመለከታቸው ሌሎች ፌዴራል አካላት በየሥራ መስካቸው ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷቸዋል ። አዋጂየማጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፳፮ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ርጅት .

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?