የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ - ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱ / ፲፱ጀዓ.ም ከእሥራኤል መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስ | The State of Israel Agreement on Promotion and Rec ፡ ፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት | procal ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፭፻፵፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፪ / ፲፱፻፳ ከእሥራኤል መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በእሥራኤል መንግሥት ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ለመስጠት ሕዳር ፲፯ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ስምምነት | Ethiopia and the State of Israel is signed in በእየሩሣሌም የተፈረመ ስለሆነ ፤ ስምምነቱ በተዋዋዮቹ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ | it shall enter into force on the date of exchange of መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ | instruments of s of ratification through diplomatic አካላት አማካኝነት ከተደረገ በኋላ | channel , እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለፀ ፤ ስምምነት የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር of Ethiopia has rarified the said Agreement at its ቤት ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | session held on 27 January , 2004 ያፀደቀው ስለሆነ ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፪ ሺ ፩ አዲስ አበባ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱ ዝጽ ደሊኛድግያ ፌዴራል ነጋሪት ጣ ቁጥር ፳፭ ጥር ፲፰ ቀን ፲፱ደ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | Article 55 Sub Article ( 1 ) and ( 12 ) of the ፲፪ / መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከእሥራኤል መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፱ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በእስራኤል መንግሥት መካከል ኢንቨ ስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት በእየሩሣሌም ከተማ ፣ ህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ስምምነ ቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት