×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ(ማሻሻያ) የሚንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 134/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ - መጋቢት ፳፯፲፱፻፺
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴ 0 / ፲፱፻፺፱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፫ሺ፮፻፳፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፬ / ፲፱፻፺፱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ -ስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ ‹‹ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፴፬ // ፲፱፻፺፱ ›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፪ / ፲፱፻፹፯ አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፤
These Regulations are issued by the Council of Ministers
| pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
| Republic of Ethiopia Proclamation No.471 / 2005 and
| Article 47 (1) (a) of the Public Enterprises Proclamation
/ ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) (ሀ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡
- ሚያ |
“ ፮. ካፒታል
ለባንኩ የተፈቀደው ካፒታል ብር ፬ ቢሊዮን (አራት ቢሊዮን ብር) ሲሆን ፣ ይኸው በጥሬ ገንዘብና በዓይነት በሙሉ ተከፍሏል ፡፡ ”
፫. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ፡፡
አዲስ አበባ ሰኔ ፯ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ.ም.
መለስ ዜናዊ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?