×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 81/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቊጥር ፵፩
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
የአንዱ ዋጋ ብር
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፹፩ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
የ፲፱፻፹፮ ዓ ም. የበጀት አዋጅ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፺፱
አዋጅ ቁጥር ፹፩ ፲፱፻፹፮ ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ሠ መሠ ረት የሚከተለው አገራዊ (የማዕከላዊ መንግሥትና የክልል መስተዳድሮች) በጀት ታውጅዋል ።
አንቀጽ
አንቀጽ ፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.በጀት ዓመት በጀት አዋጅ ቁጥር ፹፩፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ከሐምሌ ፩ቀን ፲፱፻፹፭ ዓ. ም. ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴፲፱፻፹፮ በሚፈጸመው በአንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በሀገሪቷ ከሚገኘው ገቢ እና ከሌላ ገንዘ ብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተ ጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ቀጥሎ እንደተ መለከተው ፤
ሀ) ለመደበኛ ወጪዎች ብር 4,600,000,000 ለ) ለካፒታል ወጪዎች ብር 3,847,113,900 ብር 8,447,113,900 (ስምንት ቢሊዮን አራት መቶ አርባ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ አሥራ ሶስትሺ ዘጠኝ መቶ ብር) ወጪ ሆኖ እን ዲከፈል አገራዊ በጀት በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ። አንቀጽ ፫. ለፕሮፌሽንና ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እንደዚ ሁም ለሥራ ማስኬጃ የተፈቀደውን መደበኛ በጀት ወደ ደመወዝና አበል ማዛወር አይቻልም ።
አዲስ አበባ ጥር ፳ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
Article 2.
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፹ሺ፩ (80,001)
አንቀጽ ፬. ለካፒታል በጀት ከተፈቀደው ወደ መደበኛ በጀት | Article 4.
አንቀጽ ፭. ለድንገተኛ ወጭ መጠባበቂያ የተመደበው በጀት | Article 5. ሊከፈል የሚችለው በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲፈ ቀድ ብቻ ነው ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?