×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ እብነ በረድ ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 166/1994

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፶፰
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የኢትዮጵያ እብነ በረድ ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫፻፲፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ ፲፱፻፹ ፮ የኢትዮጵያ እብነ በረድ ማምረቻ ድርጅትን ለማቋቋም
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
አጭር ርእስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ እብነ በረድ ማምረቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት
የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
ጋ ዜ ጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለወሰን በወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ ሀ | Proclamation. No. 2/1991 and Article 47 (1) (a) of the መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩ የኢትዮጵያ እብነ በረድ ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
የፖስታ ጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?