በሕገ መንግሥቱ አንቀጸ ሃሪ 6 * የወጣ / 55 ( 1 ) and ( 03 ) of the Constitution , it s by የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ -ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻ ] የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯ / ፲፱፻ ዓም ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣ ማሻሻያ ገጽ ፩ሺ፪፻፵ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮ / ፲፱፻ ዓም : ከማናቸውም ገቢ ግብር ለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ከማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣውን አዋጅ ቁጥር ፩፻፭ / እንደገና ማሻሻል በማስፈለጉ፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ሎማናቸውም ገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፯ ፲፱፻ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ኮማናቸውም ገቢ ግብር ስለማስከፈል የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፱፻ሃ እንደተሻሻለ እንደገና እንደሚከተለው | 2. Amendment ተሻሽሏል ፡ ፩ . ከአንቀጽ ፳፯ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፰ ተጨምሯል ፡ “ ቷ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አስፈላጊ ስለመሆኑ ፣ ሀ / ማንኛውም ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የመያዝ ግዴታ አለበት ። ይሁን እንጂ በማናቸውም ሁኔታ አንድ ግብር ከፋይ ከአንድ የበለጠ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲይዝ አይፈቀድም ፡ ለ / ማንኛውም ግብር ከፋይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ለማግኘት ክፍያ አይጠየቅም፡ ሐ / የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ለማግኘት የሚደረገው ምዝገባ የጊዜ ሠሌዳ እንደአግባብነቱ በፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም በክልል የፋይ ናንስ ቢሮዎች በሚወጣ መመሪያ ይወሰናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ፱ሺ፩ ፪ . የአዋጁ አንቀጽ ፳፰ ጀባ እንደቅደም ተከተላቸዉ , ቅጽ | ግጽ ፩ሺፀየዛ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta • ግብርን ቀንሶ ገቢ የማድረግ ግዴታ ስላለባቸው ግብር ከፋዮች | 2 . ሀ ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብር ተቀናሽ የሚደረግበት ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ፡ ግብርን ቀንሶ ገቢ የማድረግ ግዴታ ላለበትግብር ከፋይ ማስመዝገብ አለበት ። ለ ግብርን ቀንሶ ገቢ የማድረግ ግዴታ ያለበት ግብር ከፋይ የሰበሰበውን ግብር አግባብ ላለው የግብር ባለሥልጣን ገቢ በሚያደርግበት ጊዜ ግብሩ የተቀነሰባቸውን ግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር እንዲሁም ከእያንዳንዱ የተቀነሰውን ግብር መጠን የሚያሳይ ዝርዝር አብሮ ማቅረብ አለበት ። ፫ የንግድ ሥራ ፈቃደ ሀ የንግድ ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ፈቃድ ለማግኘት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት በቅድሚያ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መያዝ አለበት ። ለ የንግድ ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ፈቃድ የተሰጠው ወይም እንዲሰጠው ጥያቄ ያቀረበ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት በፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን ዘንድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ማስመዝገብ አለበት ። ሐ የንግድ ሥራ ፈቃደ ወይም የሙያ ፈቃድ የሚሰጥ ወይም የሚያድስ ማናቸውም የመንግሥት መ / ቤት ወይም ተቋም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ላላቀረበ ሰው ወይም ድርጅት ፈቃያ አይሰጥም ወይም አያድስም ። ከዚህ በላይ የተነ ገረው ቢኖርም ፈቃድ ሰጪው ባለሥልጣን በዚህ አንቀጸ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት እንዲደርሰው በተደረገው የምዝገባ የጊዜ ሠሌዳ ጠያቂው መመዝገብ ያለበት ቀን ያልደረሰ መሆኑን የሚያመለክት መሆኑን ከተረዳ ግብር ከፋዩን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እንዲያቀርብ አይጠይ ቀውም ። ፬ . መመሪያዎች የገንዘብ ሚኒስትሩ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ለማግኘት ግብር ከፋዮች የሚመዘገቡበትን ሥርዓት የሚወስን መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ተሰጥቶታል ። የገንዘብ ሚኒስትሩ የሚያወጣው መመሪያ የሚደር ሳቸው ግብር አስገቢ መ ቤቶች : ከሌሎች መካከል ፡ በየምድቡ የሚገኙ ግብርከፋዮችየሚመዘገቡበትን ቀን ለይቶ የሚያሳይ የምዝገባ ሠሌዳ ያዘጋጃሉ ፡ ይህንንም የጊዜ ሠሌዳ አግባብ ላላቸው ፈቃድ ሰጪ ባለሥል ጣኖች ያሠራጫሉ ። » ፳፱ ፻፭ ሆነዋል ። ፫ . የአዋጁ አንቀጽ ፵ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፵ ተተክቷል ፡ “ ፃ ሀ • የቁርጥ ግብር አሠራርን በሥራ ላይ ስለማዋል “ ሐ ” ግብርከፋዮችን የግብርግዴታ ለመወሰን የቁርጥ ግብር አወሳሰን ዘዴ በሥራ ላይ እንዲውል ይደረጋል፡ i ) የቁርጥ ግብር የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ ውስጥ የተመለከተውን የንግድ ሥራውን ዓያነት : የንግዱን ሥራ ስፋት ፡ የንግዱ ሥራ የሚገኝበትን ቦታ እና ሌሎችም ልዩነቶችን የሚያንፀ ባርቅ የቁርጥ ግብር አወሳሰን ሠንጠረዥ መሠረት በማድረግ የሚወሰን የግብር መጠን ነው ። የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ በሚፈቅደው መሠረት ግብሩን በየጊዜው ለመክፈል ካልጠየቀና ካልተፈቀ ደለት በስተቀርግብርከፋዩ የቁርጥግብሩን በየዓመቱ ከሐምሌ ፩ ቀን እስከ ሐምሌ ፴ ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት ። ጽ ፩፬፻፵ፈይራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፱ ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻ ዓም 1 ) ለቁርጥ ግብር አወሳሰን መሠረት የሚሆነውን የገንዘብ መጠን ለመወሰን የሚያስችሉ አስፈላጊ መረጃዎችን ለማሰባሰብ የደረጃ “ ሐ ” ግብርከፋዮችን የሚመለከት ጥናት መካሄድ አለበት ። ጥናቱ የሚካሄ ድበት ንድፍ እና አፈፃፀም ዕቅድ ይህ አዋጅ ከፀና በኋላ ወዲያውኑ መጀመር አለበት ። የጥናቱ የውሳኔ ሀሳብ ይህ አዋጅ በሥራ ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረብ አለበት ። iii ) የቁርጥ ግብር አወሳሰን ሠንጠረዥ በሥራ ላይ እስከ ሚውልበት ጊዜ ድረስ የደረጃ “ ሐ ” ግብር ከፋዮች የግብር አከፋፈል በመሸጋገሪያ የግብር አወሳሰን ሥርዓት ይመራል ። በመሽጋገሪያ የግብር አወሳሰን ሥርዓት የደረጃ “ ሐ ” ግብር ከፋዮች ባለፈው ዓመት በከፈሉት ግብር ላይ ፮ ፐርሰንት ( ስድስት በመቶ የዋጋ ግሽበት ማስተካከያ ታክሉበት እንዲከፍሉ ይደረጋል ። ኃላ / - ዕቃዎች ወደአገር በሚገቡበት ጊዜ ስለሚከፈል የገቢ ዕቃዎች ለንግድ ወደአገር በሚገቡበትጊዜ የንግድትርፍ ግብር ይከፈልባቸዋል ። በዚህ ዓይነት የሚሰበሰበው ግብር፡ ግብር ከፋዩ በዓመቱ መጨረሻ መክፈል ከሚገባው የግብር መጠን ላይ እንዲታሰብለት ይደረጋል ። i ) በዚህ አንቀጽ መሠረት ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የሚሰበሰበው የንግድ ትርፍ ግብር ፡ አስመጪው ለዕቃው በከፈለው ዋጋ : የመድን አረቦን : እና የመጓጓዣ ወጪ ( ሲኣይኤፍ ) ላይ የሚታሰብ ፭ ፐርሰንት ( አምስት በመቶ ) ይሆናል ። i ) ወደ አገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የተከፈለው ግብር : ግብር ከፋዩ ያስታወቀውን ገቢ መሠረት በማድረግ ከተወሰነው ግብር ያነሰ እንደሆነ ፥ ግብር ከፋዩ ልዩነቱን እንዲከፍል ይደረጋል ። ወደአገር በሚገቡ ዕቃዎች ላይ የተከፈለው ግብር በዓመቱ ከሚገባው ግብር የበለጠ እንደሆነ የግብር አስገቢው ባለሥልጣን በብልጫ የተከፈለውን ወዲያውኑ ለግብር ከፋዩ ይመልስለታል ። iii ) በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚሰበሰበው ግብር የግብር ከፋዩን ስም ፡ አድራሻ ፡ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመጠቀም መመዝገብ እና ሂሣቡን በዚሁ መሠረት መያዝ አለበት ። ሆኖም ግብር ከፋዩ የመመዝገቢያው ባለመድረሱ ምክንያት የግብርከፋይመለያቁጥርያልያዘ እንደሆነ፡የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን አግኝቶ ግብሩን ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ቀንሶ ገቢ ለሚያደርገው ሰው ወይም ድርጅትእስከሚሰጥድረስ ምዝገባው የሚከናወነው በግብር ከፋዩ ስምና አድራሻ ብቻ ይሆናል ። ገጽ ፩ሺ፪፻፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ታኅሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም iy ) የገንዘብ ሚኒስትሩ ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም « ለንግድ የሚውሉ ዕቃዎች » የሚለውን በመመሪያ ይወስናል ። 9 / ሐ / ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ ስለማስቀረት የደረጃ “ ሀ ” ግብር ከፋዮች ፡ የመንግሥት መ / ቤቶች ፣ ለትርፍ ያልተቋቋሙ የግል ድርጅቶች እና መንግሥታዊ ያልሆኑድርጅቶችየሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ በተመለከቱት ደረጃዎች ውስጥ ለሚገኙ ግብር ከፋዮች ከሚከፍሉት ማናቸውም ክፍያ ላይ ግብሩን ቀንሰው ማስቀረት አለባቸው ። ) ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ተቀንሶ ቀሪ የሚደረገው ግብር የጠቅላላ ተከፋይ ሂሳብ ፭ ፐርሰንት ( አምስት በመቶ ) ይሆናል ። ii ) ግብሩን ቀንሶ ገቢ ማድረግ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት በወሩ ውስጥ ከተከፈሉ ሂሳቦች ላይ ተቀንሶ ቀሪ መደረግ የሚገባውን አጠቃላይ ሂሳብ በየወሩ የመጨረሻ ቀን ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ ማድረግ አለበት ። ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ ገቢ የማድረግ ኃላፊነት ያለበት ሰው ወይም ድርጅት በወሩ የሰበሰበውን ኣጠቃላይ ሂሳብ ገቢ በሚያደር ግበት ጊዜ ፡ ክፍያ የተፈፀመለትን የእያንዳንዱን ሰው ወይም ድርጅት ስም ፡ መለያ ቁጥሩን ፡ በወሩ ውስጥ ለተጠቀሰው ግለሰብ የተከፈለውን ገንዘብ አጠቃላይ ድምር ፡ ተቀናሽ ተደርጎ የቀረበውን ግብር እና በእያንዳንዱ ግለሰብ ስም ለግብር አስገቢው ባለሥ ልጣን ገቢ የተደረገውን ሂሣብ የሚያሳይ ዝርዝር ማቅረብ አለበት ። iii ) ከተከፋይ ሂሣቦች ላይ የተቀነሰው ግብር በዓመቱ መከፈል ከነበረበትትክክለኛግብር ያነሰ ሆኖ የተገኘ እንደሆነ ፡ ግብር ከፋዩ ገቢውን በሚያስታውቅበት ጊዜ በልዩነት የሚፈለገውን ግብር ገቢ ማድረግ አለበት ። ከተከፋይ ሂሣቦች ላይ የተቀነሰው ግብር በዓመቱ መከፈል ከሚገባው በላይ ሆኖ የተገኘ እንደሆነ ግብር አስገቢው ባለሥልጣን በብልጫ የተከፈለውን ግብር ወዲያውኑ ለግብር ከፋዩ ይመል ስለታል ። iv ) በዚህ አንቀጽ መሠረት ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብሩን ቀንሶ ገቢ የማድረግ ግዴታ ያለበት ሰው ወይም ድርጅት ፡ ተቀንሶ ገቢ መደረግ ያለበትን ግብር ሰሙሉ ወይም በከፊል ቀንሶ ገቢ ያላደረገ እንደሆነ ግብሩን ሙሉ በሙሉ ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ እንዲያደርግ ይገደዳል ። ፴መ በተቀማጭ ገንዘብ ላይ ከሚከፈል ወለድ ግብርን ቀንሶ ስለማስቀረት በተቀማጭ ገንዘብ ላይ ወለድ የሚከፍል ማናቸውም ድርጅት ወይም ማኅበር ለአስቀማጩ በከፈለው ወይም በስሙ ከያዘለት ወለድ ላይ ፭ ፐርሰንት ( አምስት በመቶ ) የገቢ ግብር ቀንሶ ማስቀረት አለበት ። በዚህ ዓይነት ተቀንሶ ቀሪ የተደረገውሂሣብ ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ የሚደረገው ከዚህ በላይ በአንቀጽ ፵ሐ / ( ii ) መሠረት ሲሆን ፣ ይህም የመጨረሻ የግብር : ክፍያ ሆኖ ይቆጠራል ። ገጽ ፩ሺ፪፻፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፱ ታኅሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፰ ዓም : / ሠ / ከደረጃ “ ሀ ” እና “ ለ ” ግብር ከፋዮች ላይ አነስተኛ ግብር ስለመሰብሰብ የደረጃ “ ሀ ” እና “ ለ ” ግብር ከፋዮች ከጠቅላላ ገቢያቸው ፪ ፐርሰንት ሁለት በመቶ አነስተኛ ግብር ይከፍላሉ ። በመደበኛ ግብር አከፋፈል ግብር ከፋዩ መክፈል የሚገባው ግብር ከአነስተኛው ግብር በላይ የሆነ እንደሆነ ፡ የሚከፍለው መደበኛውን ግብር ይሆናል ። በመደበኛ ሊከፍል የሚገባው ግብር ከአነስ ተኛው ግብር በታች የሆነ እንደሆነ ፡ አነስተኛውን ግብርይከፍላል ። ሆኖም አነስተኛውን ግብር መክፈል የነበረበት ግብር ከፋይ ራሳቸውን ችለው በሚሠሩ የታወቁ የሂሣብ ባለሙያዎች የተረጋገጠ የሂሣብ መዝገብ ያቀረበ እንደሆነ መደበኛውን ግብር ብቻ ይከፍላል ። ፩ ከአንቀጽ ፳፬ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፱ / ሀ / ተጨምሯል ፡ « ፳፬ / ሀ / መቀጫ ማናቸውም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵ የተደነገጉትን የተላለፈ ግብር ከፋይ የሚከተለውን . መቀጫ ይቀጣል ፡ i ) ማናቸውም ግብር ከፋይ ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብሩን ቀንሶ ለሚያስቀረው ሰው ወይም ድርጅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን ያላቀረበ እንደሆነ ከተከፋዩ ሂሣብ ላይ ፴ ፐርሰንት [ ሠላሣ በመቶ ተቀንሶ ለግብር አስገቢው ባለሥልጣን ገቢ ይደረጋል ። ii ) ከተከፋይ ሂሣብ ላይ ግብሩን ቀንሶ ገቢ ማድረግ ለሚገባው ሰው ወይም ድርጅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቀረበ ግብር ከፋይ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከተደነገገው በተጨማሪ ብር ፭ሺህ | አምስት ሺ ብር ወይም ሊከፈለው የሚገባውን | 5. The following new Sub - Anicles ( d ) and ( e ) are added ሂሣብ ከሁለቱ አነስተኛውን በመቀጫ መልክ አስገቢው ባለሥልጣን እንዲከፍል ይደረጋል ። » ፭ ከአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ሐ ) ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስንዑስ አንቀጽ ( መ ) እና ( ሠ ) ተጨምረዋል ፡ “ መ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፰ መሠረት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሊይዝ የሚገባውግብርከፋይመለያ ቁጥርያልያዘ እንደሆነ ፡ ከብር ፭ሺህ በማያንስ እና ከብር ፲ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ ይቀጣል ። የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያልያዘው ሆነ ብሎ መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ ከብር ፲ሺ በማያንስ እና ከብር ፳ሺህ በማይ በልጥ እና በአንድ ዓመት እሥራት ይቀጣል ። ” “ ሠ ) ማናቸውም ግብር ከፋይ ከአንድ የበለጠ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ይዞ የተገኘ እንደሆነ ፡ በያዘው በእያንዳንዱ ተጨማሪ መለያ ቁጥር ልክ ብር ፭ሺህ አምስት ሺህ ብር መቀጮ ይቀጣል ። ግብር ከፋዩ ከአንድ የበለጠ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የያዘው ሆነ ብሎ መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ ከብር ፲ሺህ በማያንስናከብር፳ሺህ በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ እና በእያንዳንዱ ተጨማሪ መለያ ቁጥር ልክ በኣንድ ዓመት እሥራት ይቀጣል ። ” ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ፡ ሀ በአንቀጸ ፴ / ሀ / የተደነገገውን የደረጃ “ ሐ ” ግብር ከፋዮች የቁርጥ ግብር በሚመለከት ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ፡፡ ለ / በአንቀጽ ፴ / ሠ / የተደነገገውን አነስተኛ ግብር በሚመ ለከት ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፲ ዓም፡ ሐ / ሌሎች የአዋጁን ድንጋጌዎች በሚመለከት አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀበት ቀን ፡ ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ