×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 280/1994 የኢንቨስትመንት አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴ / ፲፱፻፲፬ ዓም የኢንቨስትመንት አዋጅ . ገጽ ፩ሺ፯፻፳፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፯ / ፲፱፻፶፬ ዓም የኢንቨስትመንት አዋጅን እንደገና ለመደንገግ የወጣ አዋጅ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ልማት ለማፋጠንና የሕዝቦቿን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና ማስፋፋት | investment has become necessary so as to accelerate the አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማሳደግ ከሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በተጨማሪ የውጭ ባለሀብቶችን የተሳትፎ | is deemed essential to widen the scope of participation of መስኮችን ማስፋፋትና ሁኔታዎችን በይበልጥ ማመቻቸት በማስ | foreign investors and to facilitate conditions thereof with a ኢንቨስትመንት የሚመራበት ሥርዓት ግልጽና ቀልጣፋ እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ ፣ እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ሕግ በተሻሻለ ሕግ መተካቱ አስፈላጊ ሆኖ | revise the existing law on investments ; በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | Ethiopia , it is hereby proclaimed as follows : መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፪፻፳ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ተቪ፩ ገጽ ፭ሺሄሮፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 6 ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱ደ ዓ.ም ፳፰ ስለቦርዱ ስብሰባዎች ፩ ቦርዱ በወር አንድ ጊዜ መደበኛ ስብሰባ ያደርጋል ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝበማናቸውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርግ ይችላል ። ጅ ከቦርዱ አባላት ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በቦርዱ ስብሰባ ላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል ። ፫ ' የቦርዱ ውሣኔ በድምጽ ብልዓያልፋል፡ ሆኖም ድምጽ እኩል በእኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል ። ፬ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ፣ ቦርዱ የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። ክፍል ዘጠኝ የኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ፳፬ መቋቋም ፩ ባለሥልጣኑ ራሱን የቻለ የሕግ ሰውነት ያለው መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ እንደገና ተቋቁሟል ። የባለሥልጣኑ ተጠሪነት ለኢንቨስትመንት ቦርድ ይሆናል ። Ø የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር ባለሥልጣኑ ፩ . የኢንቨስትመንት ጉዳዮችን በተመለከተ በማዕከልነት | 30 . Powers and Duties of the Authority በማገልገል የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ያበረ ታታል ፣ ያስተባብራል ፣ ያስፋፋል፡ ያ ለአገር ውስጥም ሆነ ለውጥ ባለሀብቶች ምቹ የኢንቨስ ትመንት ሁኔታዎችን ለመፍጠር የሚወሰዱ የፖሊሲና የአፈጻጸም እርምጃዎችን ያመነጫል፡ ያቀርባል፡ ሲፈቀድም ተግባራዊነቱን ይከታተላል ። ፫ . በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘውን የሀብት ክምችትና የኢንቨስትመንት ዕድል መረጃዎች ይሰበስባል፡ ያቀናጃል፡ ይተነትናል፡ያሠራጫል፡ ተጨባጭ የኢንቨ ስትመንት ፕሮጀክቶችን ያስተዋውቃል፡ ሲጠየቅም በቅንጅት ለሚደረግ ኢንቨስትመንት ተሳታፊዎችን የማገናኘት አገልግሎት ይሰጣል፡ ፪ ኢንቨስትመንትን ለማበረታታት የሚረዱ ኤግዚቢ ሽኖች ስብሰባዎች ሥልጠናዎች፡ ሴሚናሮችና የመሳ ሰሉትን እንደአግባቡ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ያካሂዳል፡ ለባለሀብቶችም የምክር ድጋፍ ይሰጣል፡ ጅ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት በባለሀብቶች፡ በመንግ ሥታዊ መሥሪያ ቤቶች፡ በክልል መስተዳድሮችና በሌሎች ኢንቨስትመንትን በተመለከተ አግባብነት ባላቸው አካላት መካከል ግንኙነትእንዲኖር ያደርጋል ፣ ያስተባብራል፡ • ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት የሚረዱ ጽሑፎችን ፡ መግለጫዎችንና ፊልሞችንና የመሳሰሉትን ያዘጋጃል፡ ያሠራጫል፡ ፮ : በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፫ በተሰጠው የሥልጣን ክልል መሠረት የኢንቨስትመንት ፈቃድ ይሰጣል፡ ፰ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የሰጣቸውን ባለሀብቶች የኢ ንቨስትመንት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ይከታተላል፡ የኢ ንቨስትመንት ፈቃዱ የያዛቸው ሁኔታዎች መከበራ ቸውን ያረጋግጣል ፣ [ ከኢንቨስትመንት ጋር የተያያዙ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነቶችን ያጸድቃል ፣ ይመዘግባል፡ ፲ . ኢንቨስትመንትን በጋራ ለማበረታታትና ዋስትና ለመስጠት የውጭ ኢንቨስትመንቶች ሊመጡ ከሚች ሉባቸው አገርችጋር ሀገሪቱ የምታደርጋቸውን ስምም ነቶች ይደራደራል፡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲፈቀድም ይፈርማል፡ ፲፩ የክልል ኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤትን ለማጠናከር የሚረዳ የምክርና የቴክኒክ ድጋፍ ይሰጣል፡ ፲፪ ኢንቨስትመንትን ለማበረታታትና ለማስፋፋት የሚረዱ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። ፴፩ : የባለሥልጣኑ አቋም ባለሥልጣኑ ፩ በመንግሥት የሚሾሙ ዋና ዳይሪክተርና አንድ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና 4 አስፈላጊው ሠራተኛች፡ ይኖሩታል ። ገጽ ፩ሲደኞቿ ሩዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ፤ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱ጀ፬ ዓ • ም • ሷ የዋናው ዳይሬክተር ሥልጣንና ተግባር ፩ . ዋናው ዳይሬክተር የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ከቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የባለሥልጣኑን ሥራዎች ይመራል ፣ ያስተዳ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ፣ ዋናው ዳይሬክተር ፣ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴ የተመለከቱትን የባለሥል ጣኑን ተግባሮች ሥራ ላይ ያውላል ፣ ለ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የባለሥል ጣኑን ሠራተኛች ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ሐ ) የባለሥልጣኑን ፕሮግራምና በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ፤ ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ፤ መ ) ለባለሥልጣኑ በተፈቀደው በጀት መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፤ ሠ ) ከሦስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ባለሥልጣኑን ይወክላል ፣ ረ ) የባለሥልጣኑን የሥራ አፈጻጸምና የሂሣብ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ። ፫ ዋናው ዳይሬክተር ለባለሥልጣኑ ሥራ ቅልጥፍና ባስፈለገ መጠን ከሥልጣንና ከተግባሩ በከፊል ለባለሥ ልጣኑ ሌሎች ኃላፊዎችና ሠራተኞች በውክልና ሊያስ ተላልፍ ይችላል ። ፴፫ : የገቢ ምንጭ ባለሥልጣኑ ከሚከተሉት ምንጮች የሚገኝ ገቢ ይኖረዋል ፣ ሀ ) የፌዴራሉ መንግሥት በበጀት መድቦ የሚሰጠው ገንዘብ ፣ ለ ) ከማናቸውም ሌላ ምንጭ የሚያገኘው ገቢ ፣ እርዳታና ፴፬ የሂሣብ መዛግብት አያያዝ ፩ . ባለሥልጣኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ፤ ጀ የባለሥልጣኑ የሂሣብ መዛግብትና የገንዘብ ሰነዶች በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይመው ኦዲተር ይመረመራሉ ። ክፍል አሥር ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፴፭ መሬት ስለማግኘት ፩ : ለተፈቀደ ኢንቨስትመንት የመሬት ጥያቄ የቀረበለት የክልል መስተዳድር የፌዴራሉንና የራሱን ሕግ መሠረት በማድረግ የተጠየቀውን መሬት እስከ ፳ ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ለባለሀብቱ ያስረክባል ። ደ ክልሉች ለኢንቨስትመንት ተግባር መሬት በመመደብ ፣ የመደቧቸውን መሬቶች የሚመለክቱ መረጃዎችን አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ያስተላ ፫ . እያንዳንዱ ክልል መሬት በሚመድብበት ጊዜ ለተፈቀዱ ኢንቨስትመንቶች ቅድሚያ ይሰጣል ። ፬ • አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ከሚመለ ከታቸው የክልል አስፈፃሚ አካላት ጋር በመተባበር ለተፈቀዱ ኢንቨስትመንቶች መሬት እንዲሰጥ ሁኔታ ዎችን ያመቻቻል፡ ይከታተላል ። ፴፮ : የውጭ ዜጎችን ስለመቅጠር ፩ . ማንኛውም ባለሀብት ለሥራው እንቅስቃሴ አስፈላጊ የሆኑና ተገቢው ሞያ ያላቸው የውጭ አገር ኤክስፐር ቶችን ሊቀጥር ይችላል ። ያ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት የውጭ ዜጉችን የሚቀጥር ባለሀብት አስፈላጊው ሥልጠና እንዲሰጥ በማድረግ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ውያን እንዲተኩ የማድረግ ኃላፊነት አለበት ፡፡ ፫ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ድንጋጌዎች ቢኖሩም፡ የውጭ ባለሀብት በራሱ ባለቤትነት ወይም አብዛኛውን የባለቤትነት ድርሻ በመያዝ ለሚያካሂደው ድርጅት የባለሥልጣኑን ስምምነት በቅድሚያ በማግ ኘት የውጭ ዜግነት ያላቸውን ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት ለመቅጠር ገደብ ኣይደረግበትም ። ገጽ ፩ቪደኞ g ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 6 ሰኔ ፳፭ ቀን ፲ደብ ዓም ፴፯ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት ስለሚቀጠር የውጭ ዜጋ ፩ የውጭ ባለሀብቶችን ብቻ የሚመለከቱ መብቶችና ጥቅሞች እንዲሁም ግዴታዎችና ገደቦች እንደአገር ውስጥ ባለሀብት በመቆጠር በኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት የሚያደርግ የውጭ አገር ዜጋን በሚመለከት ተፈጻሚ አይሆኑም፡ ጅ እንደአገር ውስጥ ባለሀብትየሚቆጠር በትውልድኢትዮ ጵያዊ ያልሆነ የውጭ አገር ዜጋ ባለሥልጣኑ ለዚሁ ተግባር ባዘጋጀው ቅጽ ላይ በመሙላት ፍላጎቱን ማሳወቅና ከኢንቨስትመንት ፈቃድ ማመልከቻው ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት ። ፴ቷ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለበት ስለመሆን 6 • በፍትሐብሔር ሕግ ከቁጥር ፫፻፳፫፻፷፫ የተደነገገው ቢኖርም ፣ እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት የተቆጠረ የውጭ ዜጋ ወይም የውጭ ባለሀብት መኖሪያ ቤትና ለኢንቨስት መንት ሥራው የሚያስፈልገውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ለመሆን ይችላል ። ያ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / የተደነገገው ከዚህ ቀደም ኢንቨስት ያደረጉትንም ባለሀብቶች ይጨምራል ። ፴፫ • መረጃ የመስጠት ግዴታ ማናቸውም የፌዴራል መንግሥት ወይም የክልል አስፈጻሚ ኣካል ኢንቨስትመንት ነክ መረጃዎችን አግባብ ባለው የኢን ቨስትመንት መሥሪያ ቤት ሲጠየቅ የመስጠት ግዴታ አለበት ። 9 የተሻሩ ሕጎች ፩ : የኢንቨስትመንት አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፷፰ እንደተ ሻሻለ / በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ያ ይህን አዋጅየሚቃረን ማንኛውም ሕግ ፣ ደንብ ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ በዚህ አዋጅ በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖረውም ። ፴፩ : የመሸጋገሪያ ድንጋጌ ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፵ የተደነገገው ቢኖርም፡ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት ለተፈቀዱ ኢንቨስትመንቶች በአዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻ቷ፰ / እንደተሻሻለ እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጡ ደንቦች ወይም መመሪያዎች የሚሰጡ ማበረታቻዎች ተፈጻሚነት ይቀጥላል ። ያ በአዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፷፰ / እንደተሻሻለ / መሠረት ማበረታቻ የሚያገኝ ባለሀብት በዚህ አዋጅና ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ መሠረት በተሰጠው ማበረታቻ ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለገ ይህንኑ | ፡ : አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት በማስ ታወቅ የመብቱ ተጠቃሚ ለመሆን ይችላል ። ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፶፬ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ • ጽ ቪደ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱ደ ዓም ኣጥመዕታብሌትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ያደረገ ያ ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ “ ኢንቨስትመንት ” ማለት አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ወይም ነባር ድርጅትን ለማስፋፋት ወይም ለማሻሻል በባለሀብት የሚደረግ የካፒታል ወጪ ነው ! ፪ . “ ድርጅት ” ማለት ለትርፍ የተቋቋመ ድርጅት ነው ፤ ፫ “ ካፒታል ” ማለት የሀገር ውስጥ ወይም የውጭ ገንዘብ ፣ የሚተላለፍ ሰነድ፡ የማምረቻ ወይም የአገልግሎት መሣሪያ፡ ሕንጻ ፣ መነሻ የሥራ ማስኬጃ ፣ የንብረት መብት ፣ የፓተንት መብት ወይም ሌላ የንግድ ሀብት ፬ . “ ባለሀብት ” ማለት የአገር ውስጥ ወይም የውጭ ባለሀብት ነው ፤ ፭ “ የአገር ውስጥ ባለሀብት ” ማለት የኢንቨስትመንት ካፒታል በሥራ ላይ ያዋለ ኢትዮጵያዊ ወይም መደበኛ ነዋሪነቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ የውጭ አገር ዜጋ ሲሆን ፥ መንግሥትንና የመንግሥት ልማት ድርጅትን እንዲሁም እንደሀገር ውስጥ ባለሀብት መቆጠር የፈለገ በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ ሀገር ዜጋን ይጨምራል ) 4 “ የውጭ ባለሀብት ” ማለት የውጭ ካፒታል ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ኢንቨስት ያደረገ የውጭ ዜጋ ወይም በውጭ ዜጎች ባለቤትነት የተያዘ ድርጅት ሲሆን ፤ እንደ ውጭ ባለሀብት መቆጠር የፈለገ መደበኛ ነዋሪነቱ በውጭ አገር የሆነ ኢትዮጵያዊን ይጨምራል ፣ ፯ . “ የውጭ ካፒታል ” ማለት ከውጭ ምንጭ የተገኘ ካፒታል ሲሆን፡ በውጭ ባለሀብት ወደ ካፒታል የተለወጠ ትርፍንና የትርፍ ድርሻን ይጨምራል ፤ ፰ “ ማስፋፋት i ማሻሻል ” ማለት ነባር ድርጅትን የሙሉ ምርት ወይም አገልግሎት ከ፳፭ ፐርሰንት በላይ በእለት ማሳደግ ሲሆን ፣ ይህም በዓይነት ወይም በመጠን ወይም በሁለቱም መጨመርን የሚያጠቃልል ሆኖ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ በሚወሰነው መጠን የሚደረግተጨማሪ ኢንቨስትመንት ነው ፣ . “ አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ት ባለሥልጣን / ከዚህ በኋላ “ ባለሥ ልጣኑ ” ወይም የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ሥልጣን የተሰጠው የክልል ኢንቨስትመንት ኣካል ነው፡ ፲ . “ የመንግሥት የልማት ድርጅት ” ማለት በፌዴራሉ መንግሥት ወይም በክልል መስተዳድር ሙሉ ባለቤ ትነት የማምረት፡ የማከፋፈል፡ አገልግሎት የመስጠት ወይም ሌሎች የኢኮኖሚ ተግባሮችንና ከነዚሁ ጋር የተያያዙሥራዎችን በንግድ መልክ ለማካሄድ የተቋቋመ ድርጅት ነው ፣ ፲፩ . “ መንግሥት ” ማለት የፌዴራሉ መንግሥት ወይም የክልል መስተዳድር ነው ፲ያ ክልል ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፯ / ፩ / የተመለከቱት ምን ማለት ሲሆን፡ ለዚህ አዋጅኣፈጻጸም ሲባል የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድርንና የድሬዳዋ አስተዳደር ካውንስልን ይጦምራል ፣ ፲፫ “ ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘ የውጭ ኢንተርፕራይዝ የሀብት መዋያሳያድር የሚኖረው ትብብር ” የሚለው ሐረግ : በተ ከወጪ ንግድ ጋር በተያየዘ የውጭ ኢንተርፕራይዝ ከአገር ውስጥ ባለሀብት ጋር የሚያደ ርው የውል ግንኙነት ሆኖ የውጭ ኢንተርፕራይዙ ለአገር ውስጥ ባለሀብቱ የሚከተሉት በሙሉ ወይም በከፊል መስጠት ይጨምራል ፤ ገጽ Le ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 61 ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም ሀ ) አስተማኝ የውጭ ገበያ ግኝት ለ ) ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን የማምረት ዘዴ፡ ሐ ) በውጭ ገበያ የመሽጥ ስልት፡ መ ) የወጪ ንግድማኔጅመንት ዕውቀት፡ ሠ ) ለወጪ ምርት የሚያስፈልጉ ግብአቶች አቅርቦት ። ፫ . የተፈጻሚነት ወሰን የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች በማዕድንና ነዳጅ ፍለጋ ፣ ምርመራና ማምረት ሥራዎች በሚደረግ ኢንቨስትመንት ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡ ክፍል ሁለት ስለ ኢንቨስትመንት ዓላማዎች፡ መስኮችና ማበረታቻዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢንቨስት | 4. Investment Objectives of the Federal Democratic መንት ዓላማዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢንቨስት መንት ፖሊሲ ዓላማዎች ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚና የማኅ በራዊ ልማት እንዲኖር በማድረግ የኢትዮጵያን ሕዝቦች የኑሮ ደረጃ ማሻሻል ሆኖ ዝርዝር ይዘታቸው የሚከተሉት ናቸው ፤ ፩ የአገሪቱን የኢኮኖሚ ልማት ማፋጠን፡ ያ የአገሪቱን ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት ጥቅም ላይ ማዋልና ማልማት፡ ፫ ምርትን፡ ምርታማነትንና አገልግሎትን በማሳደግ የአገር ውስጥ ገበያ እንዲዳብር ማድረግ ፣ ፩ ወጪ ምርቶችና አገልግሎቶች በመጠን፡ በዓይነትና በጥራት እንዲጨምሩ በማበረታታት የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ማሳደግ እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ምንዛሪን ማዳን ፣ ኛ በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች ቅንጅት እንዲኖር ማበረታታትና በኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል ያለውን ትስስር ማጠናከር ፲ የአገሪቱን ኢኮኖሚ ልማት ለማፋጠን በሚደረገው ጥረት የግሉን ሴክተርሚናማሳደግ ፣ ፯ የውጭ ኢንቨስትመንት በአገሪቱ የኢኮኖሚ ልማት ተቢውን ሚና እንዲኖረው ማድረግ ፤ ፰ ለኢትዮጵያውያን ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠርና ለአገሪቱ ዕድት የሚያስፈልገውን የቴክኒክ ሙያ፡ የሥራ እመራር ዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማስፋፋት ። ጅ ለመንግሥት የተከለሉ ወይም ከመንግሥት ጋር በቅንጅት የሚካሄዱ የሥራ መስኮች ል የሚከተሉት የሥራ መስኮች በመንግሥት ብቻ የሚካሄዱ ይሆናሉ ሀ ) በተያያዙ ብሔራዊ ዋና ዋና መስመሮች የኤሌክ ትሪክ ኃይል የማስተላለፍና የማከፋፈል ሥራ ለ ) ፈጣን የፖስታ አገልግሎትን ሳይጨምር የፖስታ አገልግሎት ። ጅ በሚከተሉት የሥራ መስኮች ባለሀብቶች ኢንቨስት ለማድረግ የሚችሉት ከመንግሥት ጋር በመቀናጀት ብቻ ይሆናል ፤ ሀ ) የጦር መሣሪያዎችን፡ ጥይቶችንና ለጦር መሣሪ ያነት የሚሆኑ ወይም የጦር መሣሪያ ለመሥራት የሚያገለግሉ ፈንጂዎችን ማምረት፡ ለ ) የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡ ለእር ውስጥ ባለሀብቶች የተከለሉ የሥራ መስኮች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ባላቸው ወይም በሌሎች የአገር ውስጥ ባለሀብቶችብቻየሚካሄዱየኢንቨስትመንት መስኮችዝርዝር በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወጣውደንብ ይወሰናል፡ ፩ . የኢንቨስትመንት ሥራ የሚል ገጽ ፩ል ፤ ደኛ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ ፳፭ ቀን ፲፱፻፪ ዓ.ም ፤ ከመንግሥት ጋር በቅንጅት ስለሚካሄድ ኢንቨስትመንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ማንኛውም ባለሀብት ከመንግሥት ጋር በቅንጅት ኢንቨስት ለማድረግ የሚያቀርበውን የፕሮጀክት ሃሳብ ይቀበላል ፤ ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ኣቅርቦ ያስወስናል ፤ ሲፈቀድም በቅንጅት ተሳታፊ የሚሆነውን የልማት ድርጅት ይሰየማል፡ ቿ ለውጭ ባለሀብቶች የተፈቀዱ የሥራ መስኮች በዚህ አዋጅ መሠረት ለመንግሥት ብቻ ወይም ከመንግሥት | 8. Areas of Investment Open for Foreign Investors ጋር በቅንጅት ብቻ ለሚካሄዱ ኢንቨስትመንቶች ወይም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሠረት ኢትዮጵያዊ ዜግነት ላላቸው ወይም ለሌሉች የአገር ውስጥ ባለሀብቶች ተለይተው ከተከለሉት በስተቀር ሌሎች የሥራ መስኮች ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ይሆናሉ ። ፱ . ስለኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች ፩ . በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ የተመለከቱትን የኢንቨስት | 9_Investment Incentives መንት ዓላማዎች መሠረት በማድረግ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚወጣ ደንብ ተለይተው የሚወሰኑ የኢንቨስትመንት መስኮች ማበረታቻ ለማግኘት ብቁ ይሆናሉ ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት የሚወጣው ደንብ የሚሰጡትን ማበረታቻዎች ዓይነትና መጠን ይወስናል ። ክፍል ሦስት ስለኢንቨስትመንት ድርጅታዊ ቅርጾችና ለውጭ ባለሀብቶች ስለሚጠየቅ የካፒታል መጠን ፲ . የኢንቨስትመንት ሥራ የሚካሄድባቸው ቅርጾች ከሚከተሉት ቅርጾች በአንደኛው ይሆናል ፣ ሀ ) ባግለሰብ ፣ ለ ) በኢትዮጵያ ወይም በውጭ ሀገር ሕግ መሠረት በተቋቋመ የንግድ ማኅበር ፣ ሐ ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት በተቋቋመ የመን ግሥት የልማት ድርጅት ፣ መ ) አግባብ ባለው ሕግ መሠረት በተቋቋመ የሕብረት ሥራ ማህበር ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ለ ) የተጠቀሰው ማናቸውም የንግድ ማኅበር በንግድ ሕግ ወይም አግባ ብነት ባለው ሌላ ሕግ መሠረት መመዝገብ አለበት ። ፲፩ . ለውጭ ባለሀብት የሚጠየቅ የካፒታል መጠን ፩ . የውጭ ባለሀብት በዚህ አዋጅ መሠረት ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈቀድለት፡ ለአንድ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ከ፩፻ ሺ የአሜሪካን ዶላር ያላነሰ ካፒታል የመደበ እንደሆነ ነው ። ጀ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቢኖርም ፣ ከአገር ውስጥ ባለሀብት ጋር በቅንጅት ኢንቨስት የሚያደርገው የውጭ ባለሀብት የሚጠየቀው ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ፰ ሺ የአሜሪካን ዶላር ይሆናል ። ፫ በኢንጂነሪንግ ፣ በአርክቴክቸራል ፡ በሂሳብና በኦዲት አገልግሎት፡ በፕሮጀክት ጥናት ወይም በንግድ ሥራና በማኔጅመንት የምክር አገልግሎት ወይም በሌላ የምክር አገልግሎት ወይም በአሳታሚነትሥራኢንቨስት የሚያ ዶርየውጭ ባለሀብት፡ ጽ 344 ዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 6 ለ ፳፭ ቀን ፲፱ደዛውም ሀ ) በተናጠል ሲሆን የሚጠየቀው ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ፶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ይሆናል ! ላ ከአገር ውስጥ ባለሀብት ጋር በቅንጅት ሲሆን የሚጠየቀው ዝቅተኛ የካፒታል መጠን ፳፭ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ይሆናል ! • የውጭ ባለሀብት ሀ ) ትርፉን ወይም የትርፍ ድርሻውን መልሶ ኢንቨስት የሚያደርግ ከሆነ፡ ወይም ለ ) ቢያንስ የምርቱን ፣ ፕርሰንት ( ሰባአምስት በመቶ ) ወደ ውጭ አገር የሚልክ ከሆነ፡ መነሻ ካፒታል እንዲመድብ አይጠየቅም ። ግንኛውም የውጭ ባለሀብት ወደ አገር ውስጥ ያስገ ባውን የኢንቨስትመንት ካፒታል በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሳንክ በማስመዝገብ ማስረጃ መያዝ አለበት ። ክፍል አራት ስለኢንቨስትመንት ፈቃድ ፲ ስለ ኢንቨስትመንት ፈቃድአስፈላጊነት ፩ የሚከተሉት ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ያስ ፈልጋቸዋል ! ሀ ) የውጭ ባለሀብቶች ፡ ለ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ / / መሠረት እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት በመቆጠርኢንቨስት የሚያደርጉ በትውልድ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ የውጭ አገር ሐ ) የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሚሰጥባቸው የሥራ መስኮች ኢንቨስት የሚያደርጉ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች፡ መ ) በቅንጅት ኢንቨስት የሚያደርጉ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች ። : በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ / ፩ / የተደነገገው ቢኖርም ፡ ነባር ድርጅትን ገዝተ ባለበት ሁኔታ ለማካሄድ ወይም የነባር ድርጅትን አክሲዮን ለመግዛት የሚፈልግ የውጭ ባለሀብት በቅድሚያ የባለሥልጣኑን ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል ። በዚህ መልክ የሚቀርበው ጥያቄ ማመል ከቻው ከተሟላ መረጃ ጋር በቀረበ በ፲ቀናት ውስጥ ውሳኔ ይሰጠዋል ። ፫ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በማይሰጥባቸው የሥራ መስኮች ወይም የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሚሰጥ ባቸው የሥራ መስኮች የመብቱ ተጠቃሚ ሳይሆን ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው ባለሀብት ወይም እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት | 13. Application for Investment Permit የሚቆጠር በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆነ የውጭ አገር ዜጋ አግባብ ያላቸውን´ የአገሪቱን ሕጎች አክብሮ ኢንቨስት የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው ። ፲፫ ለኢንቨስትመንት ፈቃድ ስለሚቀርብ ማመልከቻ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማግኘት የሚቀርብ ማመልከቻ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ቅጽ ላይ ተሞልና ከሚከተሉት መረጃዎች ጋር ተያይዞ አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት መቅረብ አለበት፡ እ ስለኢንቨስትመንት ፕሮጀክቱ የተዘጋጀ መግለጫ ! * ከጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ነፃ እንዲገቡ የሚፈለጉትን መሣሪያዎችናዕቃዎች ዓይነትናብዛት የሚያሳይዝርዝር ፫ የንግድኅበር ሲሆን የማኅበሩን መመሥረቻ ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ ! ጅ ማስፋፋት ወይም ማሻሻል ሲሆን የዚሁ አጭር ማለግና የአፈጻጸም ፕሮግራም * ከከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት በስተቀር፡የውጭ ዜጋ ተቀጣሪዎች ሊኖሩ ለተተኪ ኢትዮጵያውያን ስለሚ ሰጠው የሥልጠና ፕሮግራምና ስለሚተኩበት የጊዜ ዶብ መግለጫ + ማመልከቻው በወኪል የቀረበ ሲሆን የውክልና ልጣንማረጋገጫ ሠነድ ' * አንድ ፕሮጀክቱ ልዩ ፀባይ አግባብ ያላቸው ሌሎች ጽ ደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሰኔ ፳፭ ቀን ፲ያ፱ ዓም ፲፬ ስለኢንቨስትመንት ፈቃድ አሰጣጥ ፩ . አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት የኢንቨ ስትመንት ፈቃድሃመልከቻ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ መሠረት ተሟልቶ ሲቀርብለት በአመልካቹ ሊካሄድ የታቀደው የኢንቨስትመንት ሥራ ይህን አዋጅ ላማስ እም በሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች የተደነገጉ ሁኔታዎችን የሚያሟላ መሆኑን በ፲ ቀናት ውስጥ አረጋግጦ ለአመልካቹ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ይሰጠዋል ። ጅ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የሚከተሉትን መያዝ አለበት፡ ሀ ) የባለሀብቱን ስም ፣ ዜግነት እና አድራሻ ፣ ለ ) የኢንቨስትመንቱን የሥራ መስክ ፣ እና ሐ ) ኢንቨስትመንቱ የሚካሄድበትን ክልል ፫ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጠው ባለሀብት የኢንቨስ ትመንት ፕሮጀክቱን ግንባታ አጠናቅቆ ማምረት ወይም አገልግሎት መስጠት እስከሚጀምርበት ጊዜ ድረስ የንግድ ሥራ ፈቃድ እንዲያወጣ አይጠየቅም ። ፬ ኣግባብያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት በጽሑፍ ሳይፈቅድ የኢንበስትመንት ፈቃድን ለሌላ ሰው ማስተ ላለፍ አይቻልም ። ጅ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለሌላ ሰው ሲተላለፍ ወይም በይዘቱ ላይ ሌሎች ለውጦች ሲያጋጥሙ አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ቀርቦ መሻሻል አለበት ። ፲፭ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ዕድሳት 6 • የኢንቨስትመንት ፈቃድ፡ ባለሀብቱ የምርት ውጤቱን ወይም አገልግሎቱን ለገበያ ማቅረብ እስከሚጀምርበት ጊዜ ድረስ በየዓመቱ መታደስ አለበት ። ሆኖም ባለሀብቱ ስለኢንቨስትመንቱ አፈጻጸም ሂደት በየስ ድስት`ወሩ አግባብ ላለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ሪፖርት ማቅረብ አለበት ። የ የኢንቨስትመንት ለማሳደስ የሚቀርብ ማመልከቻ ፈቃዱ የሚያገለግልበት የአንድ ዓመት ጊዜ ከማለቁ ከአንድ ወር በፊት መቅረብ አለበት ። ፫ አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ባለሀብቱ የፕሮጀክት ግንባታውን ሊጀምር ወይም ሊጨርስ ያልቻለው በበቂ ምክንያት መሆኑን ሲያምንበት ፈቃዱን ያድስለታል ። ፲፮ : የኢንቨስትመንት ፈቃድን ስለማገድ ወይም ስለ መሠረዝ | 16 Suspension or Revocation of Investment Pemit ፩ : ባለሀብቱ ይህን አዋጅ ወይም ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የወጡ ደንቦችን ወይም መመሪያዎችን የጣሰ እንደሆነ አስፈላጊውን ማስተካከያ እርምጃ እስኪወስድ ድረስ አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት የኢንቨ ስትመንት ፈቃዱን ሊያድበት ይችላል ። ያ አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ከሚከ ተሉት ምክንያቶች አንዱ በተጨባጭ ሲረጋገጥ የኢንቨ ስትመንት ፈቃድን ሊሠርዝ ይችላል ፣ ሀ ) ባለሀብቱ የኢንቨስትመንት ፈቃዱን ያገኘው በማታለል ወይም የሀሰት መረጃ ወይም መግለጫ በማቅረብ ከሆነ፡ ል ባለሀብቱ አግባብ ያለውን የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ሳያስፈቅድ የኢንቨስትመንት ፈቃዱን ለሌላ ሰው ካስተላለፈ፡ ሐ ) የተሰጡ ማበረታቻዎች ከታቀደላቸው ዓላማ ውጭ ውለው ወይም ከሕግ ውጭ ለሌላ ሰው ተላልፈው ከተኙ ወይም ባለሀብቱ ያለበምክንያት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፤ በተደነገገው መሠረት ኢንቨስትመንት ፊንላላሰእንደሆነ ገጽ 44 ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ስሰኔ ፳፭ ቀ IB ደ፵፬ ዓም ፫ • አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት የኢንቨ ስትመንት ፈዱን ከማገዱ ወይም ከመሠረዙ በፊት ዮድ ወይም የመሠረዝ ዕርምጃው የሚወሰድበትን ምክንያት ለባለሀብቱ በጽሑፍ በመግለጽ ባለሀብቱ የበኩሉን አስተያየት እንዲያቀርብ የአንድ ወር ጊዜ ይሰጠዋል ። ፩ ባለሀብቱ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / በተመለ ከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ መልስ ካልሰጠ ወይም የሰጠው መልስ አጥጋቢ ካልሆነ አግባብ ያለው የኢንቨ ስትመንት መሥሪያ ቤት ፈቃዱን የማገድ ወይም የመሠረዝ እርምጃ ይወስዳል ። ጅ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሠረዘበት ባለሀብት ፈቃዱ ከተሠረዘበት ወይም ከታገደበት ቀን ጀምሮ ሲያገኝ የነበረው ጥቅም ወዲያውኑ ይቋረጥበታል ። 1 ፈቃዱ የተሠረዘበት ባለሀብት በማበረታቻነት ያገኛ ቶውን ጥቅሞች ፈቃዱ ከተሠረዘበት ቀን ጀምሮ በ ወር ጊዜ ውስጥ ተመላሽ ያደርጋል ። 1 የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከሰጠው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት ውጭ ፈቃዱ በሌላ ማንኛውም አካል ሊታገድ ወይም ሊሠረዝ አይችልም፡ ፲፯ : ስለአቤቱታ አቀራረብ አግባብ ያለው የኢንቨስትመንት መሥሪያ ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኘ ባለሀብት ውሣኔው በደረሰው በ፴ ቀናት ውስጥ ቅሬታውን እንደአግባቡ ለፌዴራሉ መንግሥት የኢንቨስትመንት ቦርድ ወይም ለሚመለከተው የክልል መስተዳድር አካል ማቅረብ ይችላል ። ክፍል አምስት ስለቴክኖሎጂ ሽግግር ፣ ስለብድር፡ ስለውጭ ምንዛሪ አጠቃቀ ና ገንዘብ ወደ ውጭ አገር ስለማዛወር ፲፰ ስለቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነቶች ፩ ማንኛውም ባለሀብት ከኢንቨስትመንቱ ጋር በተያያዘ ሁኔታ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነት በሚያደርግበት ጊዜ ስምምነቱን ለባለሥልጣኑ በማቅረብ ማስፈቀድና ማስመዝገብ አለበት ። ያ ባለሥልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / መሠረት የቴክኖሎጂ ሽግግር ስምምነት ሲቀርብለት በሚኒስ ትሮችምክር ቤትደንብ ቁጥር ፩፻፳፩ / ፲፱፻፴፭ መሠረት አስፈላጊውን ግምገማ አድርጎ ውሣኔ ይሰጣል ። ፲፱ ስለብድርና የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀም ፩ : ከውጭ ብድር ያገኘ ባለሀብት ይህንኑ ብድር ለኢት ዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኣቅርቦ በባንኩ መመሪያ መሠረት ማስመዝገብ ይኖርበታል ። . ያ የውጭባለሀብቶች ለኢንቨስትመንትእንቅስቃሴያቸው ዓላማ የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሣብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው መመሪያ መሠረት በተፈ ቀደላቸው የአገር ውስጥ ባንኮች መክፈት ይፈቀድላ ፳ ገንዘብ ወደ ውጭ አገር ስለማዛወር ፩ . ማንኛውም የውጭ ባለሀብት ከተፈቀደለት ኢንቨስት መንት ጋር በተያያዘ ሁኔታ የሚከተሉትን ክፍያዎች በሚያዛውርበት ጊዜ ባለው የምንዛሪ ተመን መሠረት በውጭ ምንዛሪ ከኢትዮጵያ ውጭ ለማዛወር ይችላል፡ ሀ ) ከኢንቨስትመንት ካፒታል የተገኘ ትርፍና የትርፍ - ለ - ከውጭ አገር የተገኘ ብድር ዋና ገንዘብና ወለድ ሐ ) በዚህ አዋጅ መሠረት ከተመዘገበ የቴክኖሎጂ ሽግር ስምምነት ጋር የተያያዘ ክፍያ 7. ድርጅቱ ሲሸጥ ወይም ፈርሶ ሂሣቡ ሲጣራ የኝ ቢ ' ) አክሲዮ ለሀገር ውስጥ ባለሀብት ሊዛወር ወይም ድርጅቱ በከፊል በአገር ውስጥ ባለሀብት ባለቤ ትነትሥር ሲቲ የተገኘ ገንዘብ ኣ 6 ስትመንቶች አስተዳደር በባለሥ | ጽፈ ራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ለኔ ልጅ ነው 4 በእንድ ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሠ የውጭ አገር ዜጎች ያገኙትን ደመወዝና ሌሎች ክፍያዎች የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ደንብ ወይም መመሪያ በሚፈ ቅደው መሠረት ውጭ ኣገር መላክ ይችላሉ ። ክፍል ስድስት ስለኢንቨስትመንት ዋስትናና ጥበቃ ፳፩ : ስለኢንቨስትመንት ዋስትናና ጥበቃ እ ለኢንቨስትመንት የዋለ ሀብት ለሕዝብ ጥቅም ሲባልና በሕግ በተደነገገው መሠረት ካልሆነ በስተቀር | 21. Investment Guarantees and Potections ሊወሰድ ወይም ሊወረስ አይችልም ፡፡ ለኢንቨስትመንት የዋለ ሀብት ለሕዝብ ጥቅም ተብሎ ሲወሰድ ወይም ሊወረስ በወቅቱ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ የሆነ ካሣ በቅድሚያ መከፈል አለበት ። ፫ • ማንኛውም የውጭ ባለሀብት በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚከፈለውን ካሣ በውጭ ምንዛሪ ከኢትዮጵያ ውጭ ለማዛወር ይችላል ። ክፍል ሰባት • የኢንቨስትመንት አስተዳደር ጵያ የኢንቨስትመንት አስተዳደር አካላት የኢንቨስትመንት አስተዳደር አካላት የሚከተሉትን ያጠቃ ፩ . የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር # የኢንቨስትመንት ቦርድ፡ ፫ . ባለሥልጣኑ ጀ • በክልል ሕጎች የሚወሰኑ የክልል ኢንቨስትመንት አካላት ። ፳፫ • የሥልጣን ክልል ፩ . የሚከተሉት ልጣኑ የሥልጣን ክልል ሥር ይወድቃሉ ሀ ) በውጭ ባለሀብት የሚደረግ ኢንቨስትመንት፡ ለ እንደአገር ውስጥ ባለሀብት በሚቀጠር የውጭ ዜጋ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ሐ ) የኢንቨስትመንት ማበረታቻ በሚሰጥበት የሥራ መስክ አግባብ ባላቸው የፌዴራሉ መንግሥት እካላት የንግድ ሥራ ፈቃድ ማውጣት ባለበት የአገር ውስጥ ባለሀብት የሚደረግ ኢንቨስት መ ) በአገር ውስጥና በውጭ ባለሀብቶች በቅንጅት የሚደረግ ኢንቨስትመንት ጅ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ከተዘረዘሩት ውጭ የሚደረግኢንቨስትመንት አስተዳደር በክልል የኢንቨ ስትመንት አካላት ሥልጣን ክልል ሥር ይወድቃል ። ፫ በገቢ ዕቃዎች ላይ ከሚጣል ታክስና ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ በማድረግ የሚሰጥ ማበረታቻን የመፍቀድ ሥልጣን የገቢዎች ሚኒስቴር ይሆናል ። ፩ የኢንቨስትመንት ፈቃዱን ከባለሥልጣኑ ወይም ከክልል ኢንቨስትመንት አካል ያገኘ ባለሀብት በገቢ ዕቃዎች ላይ ከሚጣል ታክስና ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ የመሀን ማበረታቻ እንዲፈቀድለት ጥያቄ ሲያቀርብ ባለሥልጣኑ ወይም የክልሉ የኢንቨስትመንት አካል ጥያቄውን በ፭ ቀናት ውስጥ መርምሮ ተገቢነቱን ሊያረጋግጥ ካስፈላጊው መረጃ ጋር ለገቢዎች ሚኒስቴር ያስተላልፍለታል፡ የገቢዎች ሚኒስተርም የተ 4 መረጃ በደረሰው በፂ ቀናት ውስጥ ውግኔ ይሰጣል፡ ገጽ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ሰኔ 8 ቀን ፲፪ ዓም ባለሀብቶች በአንድ ማዕከል ስለማስተናገድ 6 የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸውን ባለሀብቶች በሚመለከት ኣገባብ ባላቸው ሕጎች መሠረት የሚሰጡ 1 የንግድ ሥራፈቃዶችን መስጠት፡ ለውጭ ዜጋ ተቀጣ to £ i ሪዎች የሚሰጡ የሥራ ፈቃዶችን መስጠትና የንግድ ማኅበራትን መመዝገብ የሚመለከታቸውን የፈዴራል . መንግሥትን ወይም የክልል አስፈጻሚ አካላትን በመወከል እንደአግባቡ በባለሥልጣኑ ወይም በክልል የኢንቨስትመንት አካላት ይከናወናሉ ። ያ ባለሥልጣኑ የውጭ ኢንተርፕራይዞች የሀብት መዋጮ ሳያደርጉ ከወጪ ንግድ ጋር በተያያዘ ከአገር ውስጥ ባለሀብቶች ጋር የሚያደርጓቸውን ትብብሮች ይመዘ ባል፡ በአንድ ማዕከል ያስተናግዳል ። ፫ . ባለሥልጣኑና የክልል ኢንቨስትመንት አካላት በዚህ seilu አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / የተመለከተውን ተግባር i5 የሚያከናውኑት አግባብ ያላቸውን ሕጎች በመከተል ይሆናል ። . በልምልሚት ወይም የክልል ኢንቨስትመንት አካል በዚህ አንቀጽ መሠረት የቀረበለት የፈቃድ ጥያቄ አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ተሟልቶ ሲቀርብለት በኛ ቀናት ውስጥ ፈቃዱን ይሰጣል ። $ 3 የኢንቨስትመንት መረጃዎችን ስለማስተላለፍ * እያንዳንዱ የክልል የኢንቨስትመንት አካል ስለክልሉ \ የሀብት ክምችትና የኢንቨስትመንት ዕድል የተጠናቀሩ - / መረጃዎችንና ስለክልሉ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ... : የተዘጋጁ ሪፖርቶችን ለባለሥልጣኑ ያስተላልፋል ። ክፍል ስምንት 11 : 30/1953 ስለኢንቨስትመንት ቦርድ ፩ ፤ ስለቦርዱ አባላት የኢንቨስትመንት ቦርድ በመንግሥት የሚወሰን ቁጥር ያላቸው አባላት ይኖሩታል ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የቦርዱ ሰብሳቢ ይሆናል ። የቦርዱ አባላት ከመንግሥትና ከግሉ ሴክተር የተውጣጡ ይሆናሉ ። ፬ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር የቦርዱ አባል ይሆናል ። ፤ እጅ ቦርዱ የራሱ ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል፡ የጽ / ቤቱ 7:20 2.08 ሥልጣንና ተግባር በቦርዱ ውስጠ ደንብ ይወሰናል ። የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ፩ : የዚህን አዋጅ አፈጻጸምና የባለሥልጣኑን ሥራዎች ጋር በበላይነት ይቆጣጠራል፡ ይከታተላል ፤ 2 : ከዚህ አዋጅ አፈጻጸም ጋር ተያይዘው በሚነሱ የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ውሣኔ ይሰጣል፡ የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ያወጣል ። ፣ ፬ . የኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ እንዳስፈላጊነቱ እንዲሻሻል ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ኣቅርቦ ያስፀ ድቃል፡ 13 - . 25 ባለሥልጣኑ በሚሰጠው ውሣኔ ላይ ባለሀብቶች የሚያ ቀርቡለትን ይግባኝ ይወስናል፡ 1 ባለሥልጣኑ ለሚሰጠው አገልግሎት የሚያስከፍለውን ክፍያ ይወስናል፡ ፯ የባለሥልጣኑን ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራም እና በጀት _ ያለድል 1 በየጊዜው የሚያወጣውን መመሪያ ኢንቨስተሮች በግልጽ እንዲያውቁት ያደርጋል፡ # አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በኢንቨስትመንት ማበረታቻ ደንብ መሠረት ከተፈቀደው የተለየ ወይም ተጨማሪ የሆነ ማበረታቻ እንዲሰጥ በመወሰን ለሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስጸድቃል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?