የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፩ / ፪ሺ፪
ስለተሽከርካሪ መለያ ፣ መመርመሪያና መመዝገቢያ የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፩ / ፪፪ ዓ.ም
የተሽከርካሪ መለያ ፣ መመርመሪያና መመዝገቢያ አዋጅ | Vehicles Identification, Inspection and Registration ገጽ ፭ሺ፬፻፴፪
፩. አጭር ርዕስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
በሰው ህይወትና ት ላይ በመድረስ ላይ | accident against humanity and property arise, among ላለው የመንገድ ትራፊክ አደጋ አንዱ መንስኤ | other factors, due to the deficiency of vehicles የተሽከርካሪ ምዝገባና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ | registration and annual inspection procedure; ስርዓት ችግር ያለው ሆኖ በመገኘቱ በመሆኑ I
ክፍል አንድ ጠ ቅ ላ ላ
የተሽከርካሪ ምዝገባና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥነት ባለው ሁኔታ | internationally acceptable standard to implement እንዲፈጸም የሚያስችል ዓለም አቀፍ ደረጃውን | uniform vehicles registration and annual inspection የጠበቀ መመዘኛ ማውጣት በማስፈለጉ ፤
ይህ አዋጅ " የተሽከርካሪ መለያ ፣ መመርመ ሪያና መመዝገቢያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፹፩ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብ
ሊክ ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ መሠረት () of the Constitution of the Federal Democratic Republic የሚከተለው ታውጇል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቊ. ፹ሺ፩