×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ(ማሻሻያ) የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 140/2007

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፱ አዲስ አበባ - ሐምሌ ፳፯ ቀን ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫ሺ፯፻፴
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵ / ፲፱፻፺፱
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ዴንብ " የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵ / ፲፱፻፺፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡:
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ / ፲፱፻፹፱ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ
አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፤
፮. ካፒታል
ለኮርፖሬሽኑ የተፈቀደው ካፒታል ብር 26,111,135,834.08 (ሃያ ስድስት ቢሊዮን አንድ መቶ አሥራ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሠላሳ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ አራት ብር ከስምንት ሳንቲም) ሲሆን ፤ ከዚህ ውስጥ ብር 18,492,862,994 (አሥራ ስምንት ቢሊዮን አራት መቶ ዘጠና ሁለት ሚሊዮን ስምንት መቶ ስልሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት ብር) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | These Regulations are issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ፭ ፣ እና በመንግሥት የልማት ደርጅቶች አዋጅ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005, Article
ደንብ አውጥቷል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩.

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?