የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳ እዲስ አበባ - መጋቢት ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ እዋጅ ቁጥር ፬፰፲፪፱፻፲፰ ዓ.ም ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፫፻፲፫ አዋጅ ቁጥር ፬ ፳፯ / ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፶ሚሊዮን ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ | Ethiopia a Loan in an amount of 50,000,000 Euros መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፴፩ ቀን ፪ሺ፭ በብራስልስ | ( Fifty million Euros ) for financing Gilgel Gibe II የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | Republic of Ethiopia has ratified the said Loan ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቬስትመንት ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማጽደቂያ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፫ሺ፫፻፲፱ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ መጋቢት ፳፭ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ፪ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ኦነክቶበር ፴፩ ቀን ፪ሺ፭ የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፶ሚሊዮን ሚሊዮን ዩሮ / በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፮ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት