የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፲፱፻፲፰ ዓ.ም ላይ የሚከፈለውን ግብር በማመለከት ተደራራቢ | Agreement between the Government of the Federal ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል | Republic of Turkey for the Avoidance of Double Taxation የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፫ሺ፫፻፳፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፱፻፲፰ በቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት እኤ.አ. ማርች ፪ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ | republic of Turkey in Addis Ababa on the 2nd day of March በመሆኑ ፣ ይህንኑ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የተደረ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ 1 of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | Taxation with Respect to Taxes on Income on its ስለሆነ ፣ መንግሥቱ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚ መለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት በኢትዮ ጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የተ ደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ፬፻፯ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፫፫፻፳፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፪ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ አበባ የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ለማስቀረት የሚያስችለው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አግባብ ካላቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ስምምነቱ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት