የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፬ / ፲፱፻፶ ዓም • የጥሪት ፈንድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፰፻ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፶ የጥሪት ፈንድ ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፳፬ አንቀጽ ፵፯ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጥሪት ፈንድ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፱ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጀ የጥሪት ፈንድ ስለመቋቋሙ የጥሪት ፈንድ ( ከዚህ በኋላ “ ፈንዱ ” እየተባለ የሚጠራ ) የገንዘብ ሚኒስቴር በሚከፍተው ልዩ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ተቀማጭ እንዲሆን በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ፫ የፈንዱ ምንጮች ፩ በየበጀት ዓመቱ ከተፈቀደው የመደበኛ በጀት የካፒታል በጀት'እንዲሁም ከተፈቀደው የክልሎች ድጐማ የግምጃ ቤት ድርሻ ከሆነውና በበጀት ዓመቱና በተሰጠውም የችሮታ ጊዜ ውስጥ ሥራ ላይ ሳይውል የቀረው፡ ጅ ከዕቅድ በላይ የተገኘ ገቢ ፤ ይሆናል ። ያንዱዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፰፻፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ፬ • የፈንዱዓላማ የጥሪት ፈንዱ ፤ ፩ በረጅም ጊዜ እንዲከፈል የተወሰደን ብድር ለመክፈል ጅ ለቋሚ ንብረቶች መተኪያ ፤ ፫ • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሚወስንባቸው ሌሎች የሚውል ይሆናል ፡፡ ፭ ስለክፍያዎች ከፈንዱ ሂሳብ ገንዘብ ወጪ ሆኖ የሚከፈለው የሚኒስትሮች | 6. Power of the Minister of Finance ምክር ቤት ሲፈቅድ ይሆናል ። ፮ • የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ ፤ ፩ • ፈንዱ የሚቀመጥበትን ልዩ የባንክ ሂሳብ ይከፍታል ፤ ፪ ከተጠቃለለው ፈንድ ውስጥ ወደዚህ ፈንድገቢ የሚደረ ገውን በዚህ ደንብ አንቀጽ ፪ የተመለከተውን ገንዘብ ወደፈንዱ የባንክ ሂሳብ ያስተላልፋል ፤ ፫ . የፈንዱን ሂሳብ ይይዛል፡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት | 7 . Records and Accounts ሲፈቀድም ሥራ ላይ ያውላል ' ያስተዳድራል ። ፯ • ሙዝገቦች እናሂሳቦች የፈንዱ የሙዝገብና የሂሳብ አያያዝ ሥርዓት የፌዴራል አዋጅን የሚከተል ይሆናል፡ ፰ ኦዲት የፈንዱሂሣብ በዋናው ኦዲተር ይመረመራል ። ፱ : ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፶ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት