×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 271/1994 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነሥርዓት ፡ የኮሚቴዎች አደረጃጀትና አሠራር አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፭ ቀን ፲፱፻፶፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ / ፲፱፻፶፬ ዓም
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ ሥነ - ሥርዓት ፣ የኮሚቴዎች አደረጃጀትና አሠራር አዋጅ .... ገጽ ፩ሺ፯፻፲፭
አዋጅ ቁጥር ፪፻፻፩ / ፲፱፻፲፬
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ
ሥነ ሥርዓት ፡ የኮሚቴዎች አደረጃጀትና አሠራር አዋጅ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት እንዲሁም በሕዝቡ የተጣለበትን ኃላፊነት በተሻለ | Peoples ' Representatives to effectively discharge its powers መልኩ ለመወጣት ፤
እንዲሁም የምክር ቤቱን የአሠራር ስልትና የኮሚቴዎች | public as enshrined in the Constitution ; አደረጃጀት አዲሱን የፌዴራል መንግሥት አካላት አደረጃጀት | mechanisms and structures of the Committees of the House in
ባገናዘበ ሁኔታ ማዋቀሩ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ ፣
የምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ከሕገ መንግሥቱና | tures ; ከዓለም ኣቀፍ የፓርላማ መርሆዎች ጋር የተጣጣመ ሆኖ ዲሞክራ ሲያዊ ባህሪያትን የሚያጎላና ለሕዝብ ግልጽ የሆነ አሠራር መከተል | procedure of the House consistent with the Constitution and ስለሚኖርበት ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | democratic traits and encourage transparency ; መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ፶፱ ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው
ታውጇል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ
ሥነ - ሥርዓት ፣ የኮሚቴዎች አደረጃጀትና አሠራር አዋጅ
ቁጥር ፪፻፸፩ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?