የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፪ አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮ ፲፱፻፲፬ ዓም ለቡታጅራ ሆሳዕና ሶዶ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል ብድር ከኣፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፲፮፻ T ፬ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፮ ፲፱፻፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለቡታጅራ ሆሳዕና ሶዶ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል ዩኤ ፶፩ ሚሊዮን ፫፻፲ሺ ( አርባ አንድ ሚሊዮን | Democratic Republic of Ethiopia and the African Develop ሦስት መቶ አሥር ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) የሚያስገኘው የብድር | ment Fund stipulating that the African Development Fund ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ | Loan amount of UA 41,310,000 ( forty - one million three በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዓለም ዓቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ | in Abidjan on the 16day of November , 2001 ; ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፬ ቀን፲፱፻፶፬ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለቡታጅራ - ሆሳዕና ሶዶ የመንገድ ማሻሻያ | 1. Short Title ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፷፮ ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ 6 ኛ.ጌየ ዝ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፪ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.ኣ. ኖቬምበር ፲፮ ቀን ፪ሺ፩ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር 2100150006674 የብድር ስምምነት ነው ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩበብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩ - ኤ : ፴፩ ሚሊዮን ፫፻፲ሺ ( አርባ አንድ ሚሊዮን ሦስት መቶ አሥር ሺ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ