የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፬፻፲፩ ዓም • የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገጽ ፬፻፲፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯፲፱፻፲፩ ስለቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ፣ አውጥቷል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ትርጓሜ ፩ . በቴሌኮሙኒኬሽን አዋጅቁጥር፬ / ፲፱፻፷፬ የተሰጡት ትርጓሜዎች በዚህ ደንብ ውስጥ ተፈፃሚ ይሆናሉ ። ፪ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ሀ ) “ ኤጀንሲ ” ማለት የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኤጀንሲ ነው ። ለ ) “ ባለፈቃድ ” ማለት በዚህ ደንብ መሠረት የተሰጠ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ባለቤት ነው፡ ያንዱ ዋጋ 4.40 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩ $ ዓዲኖር ገጽ ፬፻፳ደ ( ሰ ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም • ምዕራፍ ሦስት ሴሉላር ሞባይል ኔትዎርክ ፬ ጠቅላላ የባለፈቃዱ የሴሉላር ሞባይል ኔትዎርክ ሲስተም | 44. General ዲጂታል ሆኖ ፡ ሀ ) የተለያዩ የዳታ አገልግሎቶች ፡ አጫጭር መልዕ ክቶች ፡ ተጓዳኝ አገልግሎቶች ፡ እና ለ ) የሮሚንግ አገልግሎት ፥ መስጠት የሚችል ይሆናል ። የሴሉላር ሞባይል ኔትዎርክ የቴክኒክ ደረጃ ኤጀንሲው በተቀበለው ዓለም አቀፍ ደረጃ መሠረት ይሆናል ። ፵፭ ከቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያ ኔትዎርክ ጋር ስለሚኖረው ግንኙነት የሴሉላር ሞባይል ኔትዎርክ ከቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያ ኔትዎርክ ጋር በዲጅታል መስመሮች አማካኝነት መገናኘት እና በዓለምአቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ሕብረት ሪኮመንዴሽን በሚታወቀው ቁጥር ፯ ሲግናሊንግ ሲስተም መጠቀም አለበት ። • የፍሪኩዌንሲ ድልድል ባለፈቃዱ ለአገልግሎቱ በተመደበው ፍሪኩዌንሲና ኤጀንሲው በተለይለእርሱበሰጠው ስፔክትረም በመጠቀም የሴሉላር ሞባይል አገልግሎቱን መስጠት አለበት ። ክፍል አምስት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ደረጃዎችና የማስፋፋት ፵፯ የአገልግሎት ግቦች ፩ ኤጀንሲው ባለፈቃዱን በማማከር የአገልግሎት ግብ አመልካቾችን ይወስናል ። ፪ የአገልግሎት ግብ አመልካቾች የሚከተሉትን ሊጨምሩ ይችላሉ ። በአንድ የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር ላይ በዓመት የሚደርስ የብልሽት ብዛት ፤ ለ ) የብልሽት ጥገና ፍጥነት በመቶኛ ፡ በ፰ የሥራ ሰዓት ፡ በቿ የሥራ ሰዓት ፡ ( ) ከጧ የሥራ ሰዓት በላይ ። ሐ ) ካሉት አጠቃላይ የሕዝብ ስልኮች ውስጥ በአንድ የተወሰነ ጊዜ ውስጥ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙት በመቶኛ ሲሰላ ፤ መ ) የተጠባባቂ ደንበኞች ብዛት በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሚቀነስበት መቶኛ ። ፴፰ የደንበኞች አገልግሎት ፩ ባለፈቃዱ ቀልጣፋ የደንበኞች አገልግሎት ለማድረግ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት አለበት ። ፪ ለደንበኞች የሚላኩ የክፍያ መጠየቂያ ሰነዶች የአገል ግሎቱን አይነትናክፍያውየተጠየቀበትን አገልግሎት መለኪያ በግልጽ ማሳየት አለባቸው ። ፫ ብልሽቶችን ለማስመዝገብ የሚደረጉ ጥሪዎች ከክፍያ ነፃ ይሆናሉ ። m አገልግሎት የማስፋፋት ግብ ፩ አገልግሎት የማስፋፋት ግብ በብሔራዊ የቴሌኮሙኒ | 49. Roll - out Target • ኬሽን ልማት ፖሊሲና ቅደም ተከተል ላይ ተመስርቶ ይወሰናል ። ፪ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ኤጀንሲው የአገልግሉትማስፋፋት ግብ ሲወስን የሚከተሉትን ማገናዘብ አለበት፡ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ማሳደግ፡ የረጅም ጊዜ የተጠባባቂ ደንበኞችን ቁጥር መቀነስ ፣ ሐ ) የስልክ አገልግሎትን ለገጠር አካባቢዎችማዳረስ ፣ አዳዲስና የተሻሻሉ አገልግሎቶችን ማቅረብ ፤ ሠ ) ዘመናዊና አስተማማኝ የሆነ ብሔራዊ የቴሌኮሙኒ ኬሽን ኔትወርክ መፍጠር እና የባለፈቃዱን ቢዝነስ ፕላን ። ፫ ኤጀንሲው የሬዲዮ መመሪያ ያወጣል ” የሚል ገጽ ፬፻፳፪ ( ሻ ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ሚያዝያ ፲፱ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም H : የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ፩ . ለእሳት አደጋ መከላከያ፡ ለአምቡላንስ አገልግሎት ለፖሊስ ጣቢያዎችና ለሌሎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለሕዝብ የሚሰጡ ተቋሞች ናቸው ብሎ ኤጀንሲው ለሚወስናቸው ድርጅቶች የሚደረጉ ጥሪዎች ከክፍያ ነፃ ይሆናሉ ። ፪ ለአደጋ ጊዜ ጥሪ የሚያገለግሉ ልዩ ቁጥሮች ይመደባሉ ። ፫ ሁኔታዎች የሚፈቅዱ ሆኖ ሲገኝ በአውራጎዳናዎች ላይ በየ፬ ኪሎ ሜትር ርቀት ለአደጋ ጊዜ ጥሪ የሚያገለግሉ ተገቢ መሣሪያዎች ይተከላሉ ። የእነዚሁ መሣሪያዎች አጠቃቀምም ከክፍያ ነፃ ይሆናል ። ፲፩ የስልክ ማውጫ አገልግሎት ፩ ባለፈቃዱ ለደንበኞች በነፃ የሚሰጡ የስልክ ማውጫ ዎችን ኤጀንሲው የሚወስነውን የጊዜ ገደብ ተከትሎ በየወቅቱማሳተም አለበት ። ፪ ባለፈቃዱ በስልክ ጥሪ አማካኝነት ደንበኞች የስልክ ማውጫ አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ያደርጋል ። ክፍል ስድስት የፍሪኩዌንሲ ኣስተዳደርና የሬዲዮ ደንቦች ፲፪ . ብሔራዊ የፍሪኩዌንሲ ድልድል ፕላን ፩ : ኤጀንሲው ብሔራዊ የፍሪኩዌንሲ ድልድል ፕላን ያዘጋጃል ። ፕላኑ በተለይ፡ ሀ ) የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ እንዴት ጥቅም ላይ እንደ ሚውል ይወስናል፡ ለ ) የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲ በአግባቡና ውጤታማ በሆነ መንገድ ሥራ ላይ መዋሉን ማረጋገጥ ዓላማው ያደርጋል ፤ ሐ ) የአዲስቴክኖሎጂ አጠቃቀምና የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳይስፋፋ የሚያደርጉ እንቅፋ ቶችን ያስወግዳል ። • የፍሪኩዌንሲ ፈቃድ አሰጣጥ ፩ . የሬዲዮ መገናኛ መሣሪያ መትከልና መጠቀም ቀደው ባለመሣሪያው በቅድሚያ የፍሪኩዌንሲ ፈቃድ ሲኖረውና አተካከልና አጠቃቀሙም በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፪ር ) መሠረት በሚያወጣው መመሪያ መሠረት ሲሆን ነው ። ፪ የፍሪኩዌንሲ ስፔክትረም ተጠቃሚዎች የሚከፍሉት ክፍያ የትራንስፖርትና መገናኛሚኒስቴርበሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። ፲፬ የፍሪኩዌንሲ ምዝገባ ለማሠራጫ ወይም ለመቀበያ ጣቢያ ፍሪኩዌንሲ ሲመደብ፡ ስፔክትረሙን እና ጂኦግራፊያዊ ኮኦርዲኔቶችን የሚያመ ለክቱ የቴክኒክና የአጠቃቀም መረጃዎች ኤጀንሲው በሚይዘው የብሄራዊ ፍሪኩዌንሲ መዝገብ ይመዘገባሉ ። ፲፭ ለብሮድካስት አገልግሎት ስለተመደበ ፍሪኩዌንሲ የዚህ ክፍል ድንጋጌዎችና በኤጀንሲው የሚወጣው የሬዲዮ መመሪያ ለብሮድካስት አገልግሎት የተመደበ ፍሪኩዌንሲን በሚመለከት ተፈፃሚ የሚሆኑት አግባብ ባለው ሕግ ድንጋ ጌዎች መሠረት ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ኤጀንሲ የተሰጠው ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ ነው ። * ብልግሎቶች በመሥጠት ላይ 158. Transitory Provisions ገጽ ፱፻፳፪ ( ቀ ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፵፩ ዓ.ም. ክፍል ሰባት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፵፮ : ኢንተርኮኔክሽን ፩ . የአንድ ባለፈቃድ የቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተም ከሌላው ባለፈቃድየቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተም ጋርኢንተርኮኔክት ማድረግ አለበት ። ፪ . የቴክኒካል ቅንጅት ሥራና የመገኘት ሁኔታዎች ለኢን ተርኮኔክሽን በሙሉ የተመቻቹ አለባቸው ። ፫ ኢንተርኮኔክሽኑን በተመለከተ በባለፈቃዶቹ መካከል ስምምነት መፈረም አለበት ። ፬ ኤጀንሲው ኢንተርኮኔክሽንን በተመለከተ መመሪያ ያወጣል ። የመመሪያው ይዘት የሚከተሉትን ጭምር መያዝ አለበት፡ ሀ ) የኢንተርኮኔክሽኑን የጊዜ ገደብ፡ ለ ) የኢንተርኮኔክሽኑን የቴክኒክ ሁኔታና የአገልግሎት ሐ ) የኢንተርኮኔክሽን ወጪዎችንና የአገልግሎቱን ክፍያዎች ። ፭ በባለፈቃዶች መካከል የኢንተርኮኔክሽን ድርድር በሚ ካሄድበት ጊዜ የሚነሱ አለመግባባቶች ለኤጀንሲው ሽምግልና መቅረብ አለባቸው ። የኤጀንሲው ውሳኔ የመጨረሻ ሆኖ አስገዳጅነት ይኖረዋል ። መመሪያ የማውጣት ሥልጣን አግባብ ባላቸው የዚህ ደንብ ድንጋጌዎች ለኤጀንሲው የተሠጠው ሥልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ለዚህ ደንብ አፈፃፀም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል ። ፻፰ የመሽጋገሪያ ድንጋጌ ፩ የቴሌኮሙኒኬሽን የሚገኘው ድርጅት ይህ ደንብ በሥራ ላይ ከሚውልበት ቀን ጀምሮ በ፲፪ ወራት ውስጥ በዚህ ደንብ መሠረት የሚሰጡ ኣስፈላጊዎቹን ፈቃዶች ማውጣት አለበት ። ፪ የቴክኖሎጂ ምርጫና ዝርዝር የቴክኒክ ደረጃዎችን በሚመለከት በዚህ ደንብ ክፍል ፬የተደነገጉት ተፈፃሚ የሚሆኑት ይህ ደንብ በሥራ ላይ ከዋለ በኋላ አዲስ ለሚተከሉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንስታሌሽኖች ብቻ ይሆናል ። ፬ . ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ገጽ ፱፻፳ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፵፩ ዓም ሐ ) “ ሎካል ኔትወርክ ” ማለት ሉካል ማዞሪያን ማዞሪያው ከሌሎች ሎካል ማዞሪያዎች ጋር የሚገና . ኝበትን ኔትወርክና ከማዞሪያው ጋር የሚገናኙበትን ኔትወርክ ያጠቃልላል ፣ መ ) “ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ደንበኞች ግብ ” ማለት ኤጀንሲው የቅድሚያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ለሚዘረዝራቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚዘረጉ አዳዲስ መስመሮችን ጠቅላላ ብዛት የሚ ያመለክት ግብ ነው፡ ሠ ) “ የሕዝብ ጥሪ አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎችግብ ” ማለት አዲስ የሚከፈቱ የሕዝብ ጥሪ አገልግሎት ጣቢያዎችን ብዛትና ክልላዊ ሥርጭታቸውን የሚያ መለክት ግብ ነው፡ ረ ) “ የሕዝብ ስልክ ግብ ” ማለት ሳንቲሞችን ወይም ካርድ በመጠቀም አገልግሎት እንዲሰጡ የሚተከ ሉትን ስልኮች ብዛት የሚያመለክት ግብ ነው ፤ ሰ ) “ የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎች ኔትወርክ ” ማለት የሎካል ማዞሪያ ኔትወርክን ፣ የከተሞች መገናኛ ብሔራዊ ኔትወርክንና ዓለም አቀፍ ኔትወርክን ያጠ ቃልላል፡ ሸ ) “ የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያ አገልግሎት ” ማለት የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎችን ኔትወርክ በመጠቀም የሚሰጥ አገልግሎት ነው ፣ ቀ ) “ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስፋፋት ግብ ” ማለት በኤጀንሲው የሚወሰን የቴሌኮሙኒኬሽን ኣገልግሎት ማስፋፋት ግብ ሲሆን የሕዝብ ስልክ ግብን፡ በቂ አገልግሎት ያላገኙ አካባቢዎች ግብን ቅድሚያ የሚሰጣቸው ደንበኞች ግብን እና የሕዝብ አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ግብን ይጨምራል፡ በ ) “ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ” ማለት የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎች አገልግሎት ፈቃድን፡ የሴሉላር ሞባይል አገልግሎት ፈቃድን ፡ የኢንተ ርኔት አገልግሎት ፈቃድን እና የዳታ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድን ያጠቃልላል፡ ተ ) “ የአገልግሎት ግብ ” ማለት ባለፈቃዱ ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጥ በኤጀንሲው ተወስኖ የሚሰጥ ግብ ነው፡ ቸ “ በቂ አገልግሎት ያላገኙ አካባቢዎች ግብ ” ማለት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላልተዳረሰባቸው በየክልሉ ለሚገኙ የዞን፡ የወረዳና ሌሎች ከተሞች አገልግሎት ለመስጠት የሚዘረጉ አዲስ የማዞሪያ መስመሮችን ብዛት የሚያመለክት ግብ ነው ። ክፍል ሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፫ . የፈቃድ ማመልከቻ ፩ . የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ማመልከቻ ኤጀንሲው በሚወስነው ፎርም መሠረት የሚዘጋጅ ሆኖ የሚከተሉትን ይይዛል ፡ የአመልካቹን ማንነትና አድራሻ ፣ የአመልካቹን የፋይናንስ አቅም ፣ የቴክኒክ ብቃትና ልምድ የሚያሳዩ ሠነዶች እና ሐ ) ኤጀንሲው ያስፈልጋሉ ብሎ በመመሪያ የሚወስና ቸውን ሌሎች መረጃዎች ። ጅ ፈቃዱ ተፈፃሚ የሚሆንባታ ሎሽኖች የሚገኙ ገጽ ፱፻፳፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፵፩ ዓም ፪ . በዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች መሠረትለኤጀንሲውየሚቀር ቡለት መረጃዎች በምስጢር መጠበቅ አለባቸው ። ጅ ፈቃድ ስለመስጠት ፩ ኤጀንሲው በአመልካቹ የተጠየቀውፈቃድየሚያስከትላ ቸውን የፈቃድ ግዴታዎች ለመወጣት የሚያስችል የቴክኒክ ብቃት ፣ የፋይናንስ አቅምና ልምድ አመልካቹ ያለው መሆኑን ሲያምንበት የተወሰነውን ክፍያ በማስ ከፈል በ፲ ቀን ውስጥ ለአመልካቹ ፈቃዱን ይሰጠዋል ። ፪ አመልካቹ አግባብ ባለው የኢንቨስትመንት ሕግ መሠረት በመስኩ ኢንቨስት ለማድረግ የሚፈቀድለት ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ መሠረት ፈቃድ አይሰጥም ። * ፈቃድ ስለመከልከል ፩ ኤጀንሲው የቀረበው ማመልከቻ ወይም ተያይዞ | 5. Refusal of License የቀረበው መረጃ ወይም የአመልካቹ የፋይናንስ አቅም ፣ የቴክኒክ ብቃትና ልምድ በኤጀንሲው ከተወሰነው መስፈርት አንፃር በቂ አይደለም ብሎ ከወሰነ ይህንኑ ከነምክንያቱ ለአመልካቹ በጽሁፍ ማሳወቅ አለበት ። ፪ አመልካቹ የሚደግፉትን መረጃዎች ለማቅረብ እንዲችል ኤጀንሲውን የማማከር ዕድልና የቀረበበትን ተቃውሞ ለመቋቋም ከ፴ ቀን ያላነሰ ጊዜ ይሰጠዋል ። እንዲሁም ማመልከቻውን የማረም ወይም የማሟላት መብት ይኖረዋል ። ፫ . አመልካቹ የኤጀንሲውን ምክር ካገኘ እና የተሰጠው ጊዜ ካለፈም በኋላ ኤጀንሲው ማመልከቻው ወይም የቀረበው መረጃ ወይም የአመልካቹ ችሎታ የጠየቀውን ፈቃድ ለመስጠት የማያበቃ መሆኑን ሲያምንበት ይህንኑ ለአመ ልካቹ በፅሁፍ ያሳውቀዋል ። 3 ስለፈቃድ ይዘት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ እንደ አግባቡ የሚከተ ሉትን መያዝ አለበት ፡ ፩ የባለፈቃዱን ስም ፣ ፫ ፈቃድ የተሰጠበትን አገልግሉት ዓይነት ፣ ፬ . የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስፋፋት ግብ ፣ እና ፭ የአገልግሎት ግብ ። ፯ የባለፈቃድግዴታዎች ባለፈቃዱ፡ ፩ በፍቃዱ ላይ የተገለጹትን የቴሌኮሙኒኬሽን የአገል ግሎትማስፋፋት ግብ እና የአገልግሎት ግብ የማሟላት ፤ ፪ መሠረታዊ ላልሆኑየቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች የሚ ጠየቀውን ክፍያ እንዲሁም እነዚህኑ ለመወሰን የተጠቀ መባቸውን ዘዴዎች እና ሌሎች ሁኔታዎች አትሞ የማውጣት፡ ፫ አገልግሉቱ ጉዳት የማያደርስ ፤ የተሟላና ቀልጣፋ ሆኖ እንዲገኝ የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንስታሌሽኖቹን በእንክ ብካቤ የመጠበቅ ፡ ፬ ኤጀንሲው ኢንስታሌሽኖቹን እንዲያይ የመፍቀድ ፤ ፭ ኤጀንሲው ስለኢንስታሌሽኑና ኦፕሬሽኑ የሚጠይቃ ቸውን ሪፖርቶች ዶክመንቶችና መረጃዎች የማቅረብ ፤ ፮ ኤጀንሲው ኣዲስ የስልክ ቁጥሮች አሰጣጥ ፕላን እስኪ ያወጣ ድረስ በሥራ ላይያለውን ፕላን የመጠቀም ግዴታ አለበት ። ገጽ ፬፻፳ ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta - ፰ ፈቃድ ስለማሻሻል ፩ ኤጀንሲው ከባለፈቃዱ የፈቃድ ማሻሻያ ጥያቄ ሲቀርብ ለትና ጥያቄው ተጎቢ ሆኖ ሲያገኘው ፈቃዱን ሊያሻሽል ይችላል ። ፪ ለሕዝብ ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ኤጀንሲው በራሱ አነሳሽነት ፈቃዱን ሊያሻሽል ይችላል ፣ ሆኖም የሚደ ረገውማሻሻያ የባለፈቃዱን የአሠራርና የፋይናንስ አቋም የሚያናጋ መሆን የለበትም ። ፱ : ስለፈቃድ ዘመን ፩ የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያዎች አገልግሎት ፈቃድ ዘመን ከ፳፭ ዓመት ሊበልጥ አይችልም ። ፪ የሴሉላር ሞባይል አገልግሎት ፈቃድ ዘመን ከ፲ ዓመት ሊበልጥ አይችልም ። ፫ የኢንተርኔት አገልግሎት ፈቃድ ዘመን ከ፲ ዓመት ሊበልጥ አይችልም ። ፬ • የዳታ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ ዘመን ከ፲ ዓመት ሊበልጥ አይችልም ። ፲ ስለፈቃድ እድሳት ባለፈቃዱ ፡ ፩ የፈቃድ ጊዜው ከማለቁ ከስድስት ወር በፊት የቢዝነስ ፕላኑን አያይዞ በማቅረብ ፈቃዱ እንዲታደስለት ካመለከተ ፤ ፪ የቴሌኮሙኒኬሽንን አዋጅ ቁጥር ፵፱ / ፲፱፻፳፬ ፣ የዚህን ደንብ ድንጋጌዎችና በነዚሁ መሠረት የወጡ መመሪያ ዎችን በመተላለፍ ፈቃዱን ለመሠረዝ የሚያበቃ ጥፋት ካልፈጸመ እና ጊዜ ያለፈባቸውን ቴክኖሎጂዎች በአዳዲስ በመተካት የአገልግሎት ደረጃውን ለማሳደግ ከተስማማ ፣ ፈቃዱ በተከታታይ ሊታደስለት ይችላል ፡ ሆኖም እያንዳንዱ የዕድሳት ዘመን ከፈቃዱ የመጀመሪያ ዘመን ግማሽ በላይ ሊሆን አይችልም ፲፩ : ፈቃድ ስለመሠረዝ ፩ ባለፈቃዱ ፣ ሀ ) በፈቃዱ ውስጥ የተገለጹትን የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማስፋፋት ግብ እና የአገልግሎት ግብ ማሟላት ካልቻለ ፣ ለ ) ለአገልግሎቱ ተገቢ የሆነውን የቴክኒክ ደረጃ ካልጠበቀ ፣ ሐ ) በመንግሥት የተወሰነውን ታሪፍ ካላከበረ ፣ መ ) ሕግ በመጣስ ፡ ( ፩ ) አገልግሎቱን ካጓደለ ፤ ወይም ( ፪ የሕዝብን ጥቅም ከጎዳ ፤ ኤጀንሲው ፈቃዱን ሊሠርዝ ይችላል ። ፪ ባለፈቃዱ ሁኔታውን ወይም ድክመቱን እንዲያሻሽል ኤጀንሲው በቂ ዕድል ከመስጠቱ በፊት ፈቃዱን ሊሠር ዝበት አይችልም ። ፲፪ ስለፈቃድ መቋረጥ ፩ ፈቃድ በሚከተሉት ሁኔታዎች ይቋረጣል ፤ ሀ ) በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲ መሠረት ሳይታደስ ከቀረ ፤ ላ በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፩ መሠረት በኤጀንሲው ከተሠረዘ ፤ ወይም ሐ ) ባለፈቃዱ የመክሰር ውሣኔ ከተሰጠበት ወይም ከፈረሰ ። ገጽ ፬፻፳፱ ( 4 ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም : ፈቃዱ ሲቋረጥየቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲቀጥል ለማድረግ የግድ አስፈላጊ የሆኑ የባለፈ ቃዱን ተቋሞች መንግሥት ከመጽሐፍ ወይም ከመተኪያ ዋጋቸው አነስተኛ ሰሆነው ስሌት ላይ የተመሠረተ ካሣ በማሰብ ሊወስድ ይችላል ። ፫ : ተቋሞቹን መንግሥት ሊወስዳቸው ካልፈለገ ባለፈቃዱ በራሱ ወጭ እንዲያነሣቸው ሊገደድ ይችላል ። ፲፫ ስለክፍያዎች ፩ ለፈቃድ ማውጫ የሚጠየቀው ክፍያ እንደሚከተለው | 13. Fees ይሆናል ፤ ለቴሌኮሙኒኬሽንማዞሪያ አገልግሎት ብር ፪፻ሺ ላ ለሴሉላር ሞባይል አገልግሎት ብር ፪፻ሺ ሐ ) ለኢንተርኔት አገልግሎት ብር ፩፻ሺ ለዳታ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ብር ፩፻ሺ ፪ ፈቃድ ለማሳደስና በባለፈቃዱ ጥያቄ ለማሻሻል የሚጠ የቀው ክፍያ ለፈቃዱ ማውጫ የሚከፈለውን ክፍያ ፐርሰንት ይሆናል ። ፫ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚከፈሉት ክፍያዎች ለፍሪኩ ዌንሲ ድልድል የሚጠየቀውን ክፍያ አይመለኰቱም ። ... : : ክፍል ሦስት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዋጋና ታሪፍ ፲፬ • የተፈጻሚነት ወሰን ፩ . የዚህ ክፍል ድንጋጌዎች ለመሠረታዊ የቴሌኮሙኒ ኬሽን አገልግሉት ዋጋና ታሪፍ ተፈጻሚ ይሆናሉ ። ፪ ባለፈቓዱ መሠረታዊ ላልሆኑ የቴሌኮሙኒኬሽን አገል ግሎቶች ዋጋና ታሪፍ ሲወስንም የዚህ ክፍል ድንጋ ጌዎች በመመዘኛነት ያገለግላሉ ። ፲፭ አጠቃላይ መርህ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሉት ዋጋ ትመና ኢኮኖሚያዊ የአጠቃቀም ብቃትን ለማስፈን ' የሕዝብን ጥቅም | 15. General Principles ለማስጠበቅና አገልግሎቱን በቀጣይነት ለመስጠት በሚያስችሉ መርሆዎች ላይ የተመሠረተ ይሆናል ። ፪ አገልግሎት ላልተዳረሰባቸው አካባቢዎች መሠረታዊ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለመስጠት ከሚደረገው ወጭ በስተቀር በተጠቃሚዎች ላይ የሚጣለው የአቅ ርቦት ዋጋ የሚደለደለው ተጠቃሚዎች በሲስተሙ ላይ ከሚያስከትሉት የወጭ ተጽዕኖ አንፃር ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ይሆናል ። ፫ የታሪፍ መጠኑ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥና አዲስ ኢንቨስትመንትን ወደ ሴክተሩ ለመሳብ የሚያ ስችል መሆን አለበት ። ጅ የታሪፍ አመዳደቡ በዋጋ ላይ ተመሥርቶ የሚለዋወ ጠውን የደንበኞችፍላጎትና የአገልግሎቱን መጠቀሚያ ወቅት ያገናዘበ መሆን አለበት ። ፲ የዋጋ አተማመን አጠቃላይ ስልቶች የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሉት ዋጋ የሚወሰነው ; ፩ በሲስተሙ ማርጅናል ዋጋ እና ፪ በሲስተሙ የከፍተኛ ውጤታማነት እቅድ ፥ ላይ ተመስርቶ ይሆናል ። ፲፯ ' የማስገቢያና የወርሃዊ ኪራይ ክፍያ አተማመን ፩ የቴሌኮ ኬሽን አገልግሎት የማስገቢያ ዋጋ አገልግ " ሎቱን ለማስገባት በተዘረጋው የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትወርክ ወጪ ላይ የተመሠረተ ይሆናል ። . ፪ የማስገቢያ ክፍያ መጠን የሚወሰነው አገልግሎቱን ለማቅረብ ለተዘረጋው ኔትወርክ ኢንቨስት በተደረገው ማርጅናል የካፒታል ወጪ ላይ ተመስርቶ ይሆናል ፤ ሆኖም ወጭው የደንበኛውን የመገልገያ መሣሪያዎች ወጪ አይጨምርም ። ገጽ ፬፻ጽ Mu ፌዴራልነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ሚያዝያ 11 ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም Federal Negarit Gazeta – No. 20 27 April , 1999_Page 922 ( c ) ፫ የወርሃዊ ኪራይ ክፍያ መጠን የሚወሰነው አገልግ ሎቱን ለማቅረብ በተዘረጋው ኔትወርክ የመንከባከ ቢያና መጠገኛማርጂናል ዋጋ ላይ ተመሥርቶይሆናል ። የጥሪ አገልግሎት ዋጋ አተማመን ፩ የጥሪ አገልግሎት ዋጋ አገልግሎቱን ለመስጠት በተዘ ረጋው የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትወርክ ወጭ ላይ የተመ ሀረተ ይሆናል ። የጥሪ አገልግሎቶች የጋራ መገልገያ ኔትወርክ ሲኖራቸው የጥሪ ዋጋው የሚደለደለው እያንዳንዱ አገልግሎት በኔትወርኩ ወጭ ላይ የሚኖረውን ድርሻ መሠረት በማድረግ ይሆናል ። ፫ ለእያንዳንዱ የጥሪ አገልግሎት ማርጅናል የአገልግሎት ዋጋ ይተመናል ። በከተሞች መካከል የሚደረግና ዓለም ዓቀፍ የጥሪ አገልግሎት ዋጋ ጥሪው በሚወስደው ጊዜ እንዲሁም ርቀት ወሳኝ በሚሆንበት ጊዜም በቦታ ርቀት ላይ የተመረኮዘ ይሆናል ። ሌሎች ክፍያዎች መሠረታዊ የቴሌኮሙኒኬሽን ኣገልግሎትን የሚመለከቱ ሌሎች ክፍያዎች በባለፈቃዱና በደምበኞች መካከል በሚደ ረጉና በኤጀንሲው በሚጸድቁ ስምምነቶች መሠረት ሊፈጸሙ ይችላሉ ። ፳ የታሪፍ ክለሳ የታሪፍ ክለሳ አስገዳጅ ሁኔታዎች ባጋጠሙ ቁጥር ይደረጋል ፣ ሆኖም የታሪፍ ክለሳ ሳይደረግ ከአራት ዓመት በላይ መቆየት የለበትም ። ፳፩ . የሂሣብ መዝገብ አያያዝ ፩ . ባለፈቃዱ ተቀባይነት ባለው የአካውንቲንግ መርሆ ዎችና ኤጀንሲው በሚሰጠው መመሪያ ላይ ተመስርቶ የሂሣብ መዝገብ ይይዛል ። ፪ • ባለፈቃዱ የመንግስት የበጀት ዓመት ባለቀ በስድስት ወራት ውስጥ በኦዲተር የተመረመረ የሂሣብ ሪፖርት ለኤጀንሲው ያቀርባል ። ክፍል አራት የቴክኒክ ደረጃዎች ምዕራፍ አንድ ፳፪ የቴክኖሎጂ ምርጫ ለተለያዩ የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትዎርክ ክፍሎችየሚያገለ | 22. Technology Choice ግለው ቴክኖሎጂ የወደፊቱን የቴሌኮሙኒኬሽን | እድገትና የደንበኞችን የአገልግሎት ፍላጎት መሠረት በማድረግ ይመረጣል በተለይም ቴክኖሎጂው ዲጅታል : በተግባር የተሞከረና በቴሌኮሙኒኬሽን የሙያ ዘርፍ የተፈጠሩ አዲስ ቴክኒኮችን በጥቅም ላይ ያዋለ መሆን አለበት ። አገልግሎት ላይ እንዲውል የሚደረግማንኛውም የቴሌ ኮሙኒኬሽን መሣሪያ ከነባሩ ኔትወርክ ጋር ተጣጥሞ መሥራት መቻል አለበት ፳፫ . የሲስተም ሞዱላሪቲ በሃርድዌር ወይም በሶፍትዌር ላይ መጠነኛ የሆነ ለውጥ በማድረግ ብቻ አዳዲስ አገልግሎቶችን በሥራ ላይ ማዋል እንዲቻል የቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተም በከፍተኛ ደረጃ ሞዱላር መሆን አለበት ። ፳፱ የሲስተም ኮንፊሬሽን በሰርኪዩት ወይም በተወሰነ ክፍል ላይ የሚደርስ ብልሽት | በሲስተሙ አጠቃላይ ብቃት ላይ ተጽእኖ እንዳይኖረው የቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተሞችና ኔትወርኮች ተጠባባቂ መሣ ሪያዎች ሊገጠሙላቸው ይገባል ። የሰዎችን ደህንነት ከራዲዮ ሞገድ፡ ሙቀት፡ ጎጂ ፳፭ አስተማማኝነትና ብቃት የእያንዳንዱ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያና የመሣሪያ ክፍል እንዲሁም አጠቃላይ የሲስተሙ ብቃት በከፍተኛ ደረጃ አስተማማኝ መሆን አለበት ። ገበቴሌኮሙኒኬሽን ሲስተምና የተለያዩ ክፍሎች ላይ የሚደርሱ ብልሽቶች አማካይ መጠን ፣ የሚደርሱ ብልሽቶችን ለመጠገን የሚወሰደው አማካይ ጊዜና በብልሽቶች መካከል ሊኖር የሚገባው አማካይ ጊዜ ኤጀንሲው በሚያወጣው ስታንዳርድ መሠረት መሆን አለበት ። ፳፮ የመሣሪያዎች መጠንና ብዛት አወሳሰን ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች መጠንና ብዛት ሲወሰን ፣ ፩ መሠረታዊ የሆነ እክል ሳይፈጠር የትራፊክ ጫናን ለማስተናገድ መቻል ፣ በመደበኛና ጥሪ በሚበዛበት ወቅት የሚያጋጥሙ የቶንና የጥሪዎች ግንኙነት መዘግየትን መቀነስን ፣ እና ፫ . ተገቢውን የአገልግሎት ደረጃ ለመጠበቅ መቻሉን ፣ ያገናዘበ መሆን አለበት ። ፳፯ ሲግናሊንግ ሲስተም ፩ . በቴክኒክ ረገድ የሚቻል ሲሆን አዲስና ተጨማሪ አገልግሎት የሚያስችሉ ሲግናሊንግ ሲስተሞች በሥራ ላይ መዋል አለባቸው ። ፪ - በተለያዩ ሲግናሊንግ ሲስቁሞች መካከል እንዲሁም በነባርና በአዲሶቹ ሲስተሞች መካከል ተዋህደው መሥራት የሚያስችላቸው ሁኔታ መኖሩ መረጋገጥ አለበት ። በአገር አቀፉ ኔትዎርክ ላይ የሚያገለግሉ የሲግናሊንግ ሲስተሞች በሥራ ላይ ካሉት ሲግናሊንግ ሲስተሞች ጋር መጣጣም አለባቸው ። የደህንነት መመሪያዎች በቀላሉ በእሳት የመቀጣጠል ባህሪ ያላቸውን ቁሳቁሶች ለማንኛውም የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ መጠቀም አይቻልም ። ፪ የመሣሪያው ቮልቴጅ ወይም ከረንት መጠን ለሰው ሕይወት አደገኛ ከሆነ የሰዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የመከላከያ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው ። አዮናይዜሽን ወይም ከኦፕቲካል ጨረር የመከላከል እርምጃ መውሰድ አለበት ። ሬዲዮ አክቲቭ ቁሳቁሶችን | 29. Protection of Telecommunications Equipment አገልግሎት ላይ ማዋል የተከለከለ ነው ። ፳፬ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎችን ከአደጋ ስለመጠበቅ ፩ መሣሪያዎችናአንቴናተሸካሚማማችየተስተካከለ የግራውንድ ሲስተም ሊኖራቸው ይገባል ። ፪ . ማንኛውም ብረት ነክ የሆነ የኤሌክትሪካል መሣሪያ መሸፈኛ የሚገጠሙበት ራክ ፣ ዌቭ ጋይዶችና የኮአክ ሽያል ኬብሎች ውጪያዊ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ j ፡ ክፍልከጣቢያው የግራውንድ ሲስተም ጋር መገናኘት አለባቸው ። ለቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች እንዳስፈላጊነቱ የመብረቅ መከላከያ ሊደረግላቸው ይገባል ። ፬ . አስፈላጊ ከሆነው በላይ ቮልቴጅና ከረንት ሲከሰት በቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች ላይ ጉዳት እንዳይ ደርስ ተገቢው መከላከያ ሊደረገላቸው ይገባል ። ፭ ማንኛውም ብረት ነክ የሆነ የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ ኣካል ከዝገት መጠበቅ አለበት ። የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች ኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች ከብናኝ መጠበቅ አለባቸው ። ፯ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች የአየር ሁኔታ መቆጣጠሪያ ሊደረግላቸው ይገባል ። የቴሌኮሙኒኬሽን ማዞሪያ ኔትወርክ የቴክኒክ ደረጃ ገጽ ፬፻፳፱ ( ሠ ) ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓ.ም. ጫ፡ * ቴሼሙኒኬሽን መሣሪያዎችመለያ ምልክት ፩ . የማንኛውም የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያና ክፍሎቹ - " . ! -በዓይነት ፡፡ ከሞዴልኛ'በቁትር በግልዕ ተለይተው ምልክት ሊደረጥባቸው ይገባል ። • ማንኛውም የቴቴኮሙኒኬሽን መሣሪያ ኤሌክትሪ ካልና ኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች በግልፅ ምልክት ሊደረ ግባቸውና ዝርዝር መረጃ ሊኖራቸው ይገባል ። • ከፍተኛ ቮልቴጅ ያላቸው የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ ክፍሎች በግልዕ ተለይተው ምልክት ሊደረግባቸው ይገባል ። ፴፩ : ' የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ኢንተርፈረንስ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ኢንተርፈረንስ መጠን ኤጀንሲው በዚህ ደንብ አንቀዕ ፶፪ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / መሠረት በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል ። ፴፪ አካባቢያዊ የአየር ሁኔታዎች . ማንኛውም የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ ኤጀንሲው በሚወ ስነው አካባቢያዊ የአየር ሁኔታዎች ደረጃ መሥራት የሚችል መሆን አለበት ። 1 : : : : : : ፓወር ሲስተም ፩ . የፓወር ሲስተም ዲዛይንና ብቃት ከጠቅላላው ሲስተሙ ብቃት ጋር የተጣጣመ መሆን አለበት ። ፪፡ ለማንኛውም የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ የሚያስፈ ልገው የዳይሬክት ከረንት ቮልቴጅ ኔጋቲቭ ፰ ቮልት መሆን አለበት ። ፫ የፓወር ሲስተም አቅርቦት ሬክቲፋየሮችን ፣ የጋራ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎችንና የመጠባበቂያ ባትሪ ባንኮችን ይጨምራል ። ሬክቲፋየሮቹ ቢያንስ ፬ ፐርሰንት የመጠባበቂያ ክምችት እቅም ሊኖራቸው ይገባል ። የጋ'ወር አቅርቦት አገልግሎት በሌለበት ቦታ ለቴሌኮ ሙኒኬሽን መሣሪያ የሚውል በፀሐይ ኃይል የሚሠራ ፓወር ሲስተም መኖር አለበት ። ምዕራፍ ሁለት ማንኛውም የቴሌኮሙኒኬሽን መሣሪያ የዓለም አቀፍ የቴሌ . ! : : ኮሙኒኬሽን : ሕብረቅ ያወጣቸውን፡ ሪኮመንዴሽኖች ፣ ደንቦችና ደረጃዎችየሚያሟላ መሆን አለበት ። ፴፭ ዲጂታል ትራንክና ጃንክሽን ኔትወርክ · .. ! . የዲጂታል ትራንክና ጃንክሽን ኔትዎርክ መሣሪያዎች ቴክኒካዊ ግንኙነት ኤጀንሲው በተቀበለው የዓለም አቀፍ / 35 . Digital Tunk and Junction Network ደረጃ መሠረት መሆን አለበት ። ፴፮፡ የሬዲዮ ትራንስሚሽን መሣሪያ ፩ . ማንኛውም ሬድዮ ጣቢያ የሚገኝበት ቦታ ጂኦግራ 36. Radio Transmission Equipment , ፊያዊ ኮኦርዲኔት በግልዕ ተለይቶእንዲታወቅ መደረግ አለበት ። ... . ፪፡ ዋና ዋናዎቹ የትራንስሚሽን ሲስተሞች ለኮሙኒኬ ሽንና መረጃዎችን ለማስተላለፍ የሚያገለግል ሰርቪስ ቻናል እንዲኖራቸው ያስፈልጋል ። . :: 1 ... ፫ት የዲጂታል : መስመሮችን መልቲፕሌክስ የማድረግ ደረጃፍዘዴ ኤጀንሲው በተቀበለው ዓለምአቀፍ ደረጃ መሠረት ይሆናል ። የቴክኒክ ደረጃዎችን ያወጋንዲቻል የኬብል ጽ ፬ደረፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱ጀል ዓም ፯ . አንቴናና የአንቴና ማማዎች ፩ . ማንኛውም አንቴናና አንቴና ተሸካሚ ማማዎች እንዲሁም የአንቴናውን ሲስተም ጨምሮ በተተከሉበት አካባቢ ይኖራል ተብሎ የሚጠበቀውን ከፍተኛ የንፋስ ግፊት ለመቋቋም የሚያስችል ጥንካሬ ሊኖራቸው ይገባል ። ፪ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በኤጀንሲው መመሪያ መሠረት የማማዎች ጫፍ የማስጠንቀቂያ መብራት ሊገጠምላ ችውና አንጸባራቂ ቀለም ሊቀቡ ይገባል ። ፰ የደንበኞች መገልገያ መሣሪያዎች የደንበኞች መገልገያ መሣሪያዎች በሥራ ላይ ካለው ሲስተም ጋር ተጣጥመው መስራት የሚችሉ መሆን አለባቸው ። ኤጀንሲው ለደንበኞች መገልገያ መሣሪያዎች ዝርዝር ü የኬብል ኔትዎርክ ዲዛይን የተመጣጠነ አገልግሎት ለመስጠት ኔትዎርክ ዲዛይን ጥራትን ፡ ከለውጥ ጋር መጣጣምን ፡ አስተማማኝነትን ፡ ኢኮኖሚያዊ መሆንንና ለጥገና አመቺ ነትን ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት ። + የመሬት ውስጥ ኬብል ኢንስታሌሽን ማንኛውም በመሬት ውስጥ የሚዘረጋ ኬብል ኤጀንሲው በሚያወጣው መመሪያ መሠረት የደህንነት መጠበቂያዎችና አግባብነት ያላቸው የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ሊኖሩት ይገባል ። የአየር ላይ ኬብል ኢንስታሌሽን አየርላይየሚዘረጉኬብሎች በአካባቢው የሚኖረውን የንፋስ ግፊት መቋቋም መቻል አለባቸው ። ተገቢው ማጠናከሪያ ካልተደረገ በስተቀር በቴሌኮሙኒ ከሽን ምሰሶዎች መካከል የሚኖረው ርቀት ከቧ ሜትር መብለጥ የለበትም ። በኣየር ላይ የሚዘረጉኬብሎችየአየሩ ሙቀት፵፭ ዲግሪ ሰንቲግሬድ በሆነበትና ንፋስ በሌለበት ሁኔታ ከዜሮ ነጥብ ፰ ሜትር በላይ እንዲረግቡ አይፈቀድም ። በአየር ላይ የሚዘረጉ ኬብሎችና ወደ ደንበኛ ቤት የሚዘረጉ መስመሮች ከመሬት ቢያንስ የ፴፭ ሜትር ከፍታ ሊኖራቸው ይገባል ፣ ሆኖም መንገዶችን የሚያ ቋርጡ ኬብሉች ካፍታ ከ፳ ሜትር ማነስ የለበትም ። የቴሌኮሙኒኬሽን ኬብሎች ከፓወር መስመሮች ጋር የሚኖራቸው ርቀት በዚህ በኤሌክትሪክ ሥራዎች የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፵፩ መሠረት ይሆናል ፡፡ ጓያ የመስመሮች ማገናኛ ካቢኔት ኢንስታሌሽን የመስመሮች ማገናኛ ካቢኔቶች ከዋናው የመተላለፊያ መንገድ ራቅ ብለውና በሕዝብ ላይ ሊያደርሱ የሚች ሉትን ችግር ለመቀነስና ሊደርስባቸው ከሚችል ጉዳትም ለመጠበቅ በሚያስችል ሁኔታ መተከል አለባቸው ። ካቢኔቶች በአግባቡ መቆለፍና ከማንኛውም የአካባቢው የትራፊክ እንቅስቃሴ ለመጠበቅ ተገቢው መከላከያ ሊደረግላቸው ይገባል ። ወደ ደንበኛ ቤት የሚዘረጉ መስመሮች ኢንስታሌሽን ወደ ደንበኛ ቤት የሚዘረጉ ጥንድ መስመሮች በ፴፭ ዲግሪ ሴንቲግሬድ የአየር ሙቀት ሁኔታ ከዜሮ ነጥብ ፬ ሜትር በላይ እንዲረግቡ አይፈቀድም ። መስመሮቹ ኤሌክትሪክ በማያስተላልፉ መከላከያዎች