×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶቸ ደረጃ ምደባ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ 173/2009

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አበባ የካቲት ፳፮ ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ö ፻፸ [ / ፪ሺ፪
የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ደረጃ ምደባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገጽ ፭ሺ፪፻ የአገልግሎት ክፍያዎች ሠንጠረዥ … ገጽ ፭ሺ፪፻፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸ / ፪ሺ፪ ስለቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ደረጃ ምደባ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጰያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ö ፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
፪ ‥. ትርጓሜ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ደረጃ ምደባ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
፩፻፸ / ፪ሺ ? ተብሎ ሊጠቀ _________ ት
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ: ፩ " የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ` ድርጅት
ሬስቶራንት ነው ፤
፪ / " ቱሪስት " ማለት በቋሚነት ከሚኖርበት አካባቢ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሌላ አካባቢ በመጓዝ በደረሰበት አካባቢ በማንኛውም ዓይነት ክፍያ በሚያስገኝ ሥራ ላይ ሳይሰማራ ከ፳፬ ሰዓት ላላነሰና ከአንድ ዓመት ላልበለጠ ጊዜ የሚቆይ ሰው ነው ፧
፫ " የደረጃ ምደባ ማለት ሆቴሎች ፣ ሞቴሎች ፣ ይዞታቸውን ማሻሻል እንዲችሉ የሚመዘበት ሥርዓት ነው ፧
፬ ‹‹ ሆቴል ›› ማለት የመኝታ ፣ የምግብ ፣ የመጠጥና እንደ አስፈላጊነቱም የመዝናኛ ፣ የስብሰባና መሰል አገልግሎቶችን ለቱሪስቶችና ለሌሎች ተጠቃሚ ዎች የሚያቀርብ ድርጅት ነው ፤
ያንዱ ዋጋ
ካልሆነ 2. Definitions
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?