×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 184/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፲፪
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ.
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ጊ ያ ዊ
ታ ደ ራ
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም ,
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
E ብረተዕብኣዊ ?
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አክሲዮን ማኅበር እና አዲስ ባንክ ዓላማቸው ፤ ሥልጣንና ተግባራቸው አንድ ዓይነት ሆኖ ሳለ በተናጠል በመሥራታቸው ምክንያት የሥራ መደራ ረብ በመፈጠሩ ፤
ገጽ ፺፱
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፬ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ አዋጅ ውስጥ Y
፩ « ሰው » ማለት ማናቸውም ሰው ወይም በሕግ የሰ
ውነት መብት የተሰጠው አካል ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ኣዊ መሠረተ ሐሳቦች ማዳበር አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ይህንን የሥራ መደራረብ ለማስወገድና ተፈላጊውን አመ ራር ለማስገኘት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አክሲዮን ማኅበር ንና አዲስ ባንክን አዋህዶ በአንድ የባንክ መዋቅር ማደራጀት | structure through amalgamation in order to eliminate the du በማስፈለጉ ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?