የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፵፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፲፱፻፵፰ ዓ.ም ለሀገረ ማርያም ሜጋ የኃይል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀ- Export Import Bank of India Credit Line Agreement for the ሚያ የሚውል ብድር ከሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት | Hagere Mariam - Mega ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፫ሺ፪፻፲፪ አዋጅ ቁጥር ፪ደ፩ / ፲፱፻፵፰ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አ ዋ ጅ ለሀገረ ማርያም ሜጋ የኃይል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳፭ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በስድሳ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር / የሆነ | Export Import Bank of India stipulating that the Export ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Republic of Ethiopia a Loan in an amount not exceeding ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሕንድ የኤክ | 65,000,000 USD ( sixty five million United States Dollars ) ስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.ኣ. አፕሪል ፳ | for financing Hagere Mariam - Mega Power Transmission ቀን ፪ሺ፮ በኒው ዴልሂ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ “ ለሀገረ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከሕንድ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፲፩ / ፲፱፻፶፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቀ ፳ሽ፩ ገጽ ፫ሺ፪፻፲፫ ፌዴራል ጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱ደ፵፰ ዓ.ም ፤ የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሕንድ ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ አፕሪል ፳ ቀን ፪ሺ፮ የተፈረመው የብድር ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የግንዘብና ኢኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፭ሚሊዮን የኣሜሪካን ዶላር / ስድሳ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር / ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ . ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት